በሴት ጋዜጠኞች ያመኑበትን የጋዜጠኛነት መብታቸውን ተጠቅመው በሚሰሩት ተግባር በጀዋር መሀመድ በኦነግ ማላከክ ማቆም አለብን ሴት እህቶቻችን

በሴት ጋዜጠኞች ያመኑበትን የጋዜጠኛነት መብታቸውን ተጠቅመው በሚሰሩት ተግባር በጀዋር መሀመድ በኦነግ ማላከክ ማቆም አለብን ሴት እህቶቻችን

#በሴት ጋዜጠኞች ያመኑበትን የጋዜጠኛነት መብታቸውን ተጠቅመው በሚሰሩት ተግባር በጀዋር መሀመድ በኦነግ ማላከክ ማቆም አለብን ሴት እህቶቻችን እራሳቸው እንዳይወስኑ የሚያረግ ነቀፊታ እና ትችት ነው ከሁለት ቀን በፊት የ #Esat ጋዜጠኛ የአፋን ኦሮሞ ጋዜጠኛ የሁነችው ገላኔ ተሪሳ ከስራዋ ስትለቅ በማህበራዊ ሚዲያ የጀዋር እና የኦነግ እጅ አለበት ተብሎ ተወራ እነሆ ሌላኛው #የLTv ጋዜጠኛ የሆነችው ቤተልሄም የ አ.ብ.ን ፕሬዝዳንትን በጥያቄ ስታፋጥጠው እቺን ጀማሪም ጋዜጠኛ ጀዋር ነው የላካት የኦነግ አባል ናት መባል ተጀመረ ግእን ለምእን ሴት እህቶቻችን በራሳቸው ወሳኛ እንዳይሆኑ የሚደረግባቸው ስም መለጠፍ ያሳፍራል #እኛ ሴቶች በራሳችን ወሳኛ መሆናችንን እናሳያለን #ሼር ማረግ አትርሱ

ስለ ሀቅ ስለ ሀቅ


ገላኔ ተሬሳ በሳምንት ለሁለት ሰዓት የሚተላለፈው የኢሳት ኦሮምኛ ዝግጅት ላይ ስትሰራ እንደነበር ይታወቃል። ሆኖም ግን የቄሮ መሪ ነን የሚሉ ጃዋር መሃመድ ያሰማራቸው ጎረምሶች በተከታታይ ኢትዮጵያ ያሉ ቤተሰቦቿ ላይ “ልጃቹ ከኢሳት ካለቀቀች እናንተ ላይ እርምጃ እንወስዳለን” በማለት እያስፈራሯቸው ስለሆነ ገላኔ ችግሩን ተናግራ በሳምንት ለሁለት ሰዓት የምትሰራውን የኦሮምኛ ዝግጅት አቋርጣለች።
አብረሽን በነበርሽበት ጊዜ ላሳየሽው ኢትዮጵያዊነት እናመሰግናለን።
እነ ለማ መገርሳ በኦሮሚያ ላይ በግለሰቦች ቤት እየገቡ የሚዘርፉትን እና የንጹሃን ቤተሰቦችን የሚያስፈራሩትን ቄሮዎች መፍትሄ መፈለግ ይገባቸዋል። ሃገር ስረዓት አልባ ሆናለች። ስለዚህ መንግስት ጠንካራ አቋም መያዝ አለበት።
በፍቃዱ ሞረዳም ቤተሰቦቹ ላይ ተመሳሳይ ዛቻ እየተፈጸመበት ቢሆንም ነገሩን በህግ ይዞታል!!

Via: Sisay Agena