በሲዳማ ዞን የሚንቀሳቀሱ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የሲዳማ ህዝብ በክልል ለመደራጀት የቀረበውን የህዝበ ውሳኔ ቀን በአስቸኳይ ይፋ እንዲደረግ ጠይቁ።

Above Single Post

በሲዳማ ዞን የሚንቀሳቀሱ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የሲዳማ ህዝብ በክልል ለመደራጀት የቀረበውን የህዝበ ውሳኔ ቀን በአስቸኳይ ይፋ እንዲደረግ ጠይቁ።

ጥያቄውን ያቀረቡት የሲዳማ አርነት ንቅናቄ «ሲአን»፣ የሲዳማ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ «ሲብዴ ፓ» እና የሲዳማ ሀድቾ ዴሞክራሲያዊ ደርጅት« ሲሀዴ ድ» ናቸው ።
ቪዲዮ፤ DW( ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ)

Below Single Post