በሰንቀሌ ፖሊስ ማሰልጠኛ ታሳሪ ግለሰቦች እየታመሙ ነው

በሰንቀሌ ፖሊስ ማሰልጠኛ ታሳሪ ግለሰቦች እየታመሙ ነው

“Once a government is committed to the principle of silencing the voice of opposition, it has only one way to go, and that is down the path of increasingly repressive measures, until it becomes a source of terror to all its citizens and creates a country where everyone lives in fear.”

― Harry S. Truman

በሰንቀሌ ፖሊስ ማሰልጠኛ የሚገኙ አንዳንድ የታሰሩ ግለሰቦች በምግብ እጥረትና አያያዝ ጉድለት እየታመሙ መሆናቸውን ገልፁ፡፡

መንግሥት በቶሎ ይልቀቀን እስኪለቀንም አያያዛችንን ያሻሽልልን ሲሉ አመልክተዋል፡፡ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ አባላቶቹ መታሰራቸውንና ስለ ሰብዓዊ አያያዛቸው ለማወቅ መቸገሩን አስታውቋል፡፡የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የእስረኞቹ ሰብዓዊ አያያዝ ላይ ስለሚነሳው ቅሬታ አስተባብለዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

“To view the opposition as dangerous is to misunderstand the basic concepts of democracy. To oppress the opposition is to assault the very foundation of democracy.”
― Aung San Suu Kyi.