ሰበር ዜና! በጌታቸው አሰፋ ላይ በቂ የወንጀል ድርጊት መፈፀሙን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ስላሉ የአሜሪካን መንግስት በHR128 ማግኔስቲ አክት ውሳኔ መሰረት ተይዞ ለህግ እንዲቀርብ

#በርዜና#በጌታቸው አሰፋ ላይ በቂ የወንጀል ድርጊት መፈፀሙን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ስላሉ የአሜሪካን መንግስት #በHR128 ማግኔስቲ አክት ውሳኔ መሰረት ተይዞ ለህግ እንዲቀርብ የአሜሪካ ምክር ቤት የወታደራዊ ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮንግረስማን #ማይክ ኮፈመን ለሴክረተሪ ኦፍ ስቴት በአስቸኳይ ደብዳቤ ጠየቁ። #ጌታቸውአሰፋ በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት በሰው ልጆች ላይ ወንጀል በመፈፀሙ ማናቸውም በአሜሪካን የሚገኝ ንብረቱ እና ሃብቱ ተመርምሮ በመንግስት እንዲወረስበትና ወደየትኛውም ሀገር ጉዞ ለማድረግ እንዲከለከል ማእቀብ እንዲጣልበት ወይም ወደ አሜሪካ እንዳይገባ ወይም እንዲይዝ የሚጠይቅ ጠንከር ያለ ጥያቄ ለትራምፕ አስተዳደር ዛሬ አቅርበዋል። ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ በ #HR128 ውሳኔ መሰረት #ማግኒትስኪ አክት በተባለው ህግ መሰረት እርምጃ እንዲወሰድ ሲጠየቅ #ጌታቸውአሰፋ የመጀመሪያው የመንግሥት ባለስልጣን ነው። ይህን ጉዳይ እንዲያስፈፅሙም ለሴክሬተሪ ኦፍ ስቴት ማይክ ፖይምፖ አሳስበዋል። ጨዋታው በዙር ከሯል። ይህም ለአቢይ መንግስት ከፍተኛ እፎይታን ይፈጥራል ብለን እናምናለን።


ESAT Sunday Special News 21 Oct 2018strong

Har’a Allaamaaxaa (lafa Raayyaa) keessatti Amaarrii fi Tigreen wal haleelteetti. Wari Amaaraa ummata naannoo wal gahii waaman. Polisoonni Tigrraay ammoo wal gahiin sun seeraan ala jechuun wrra wal gaherratti dhukaasa bananii lama irraa ajjeesan. Dubbii jarjarsaadhaan qabamnee dhimma Raayyaa boruuf ol kaayyannaan jarri gowwaan lafa abbaa qaburratti wal afuufaa jirti.