በምርጫ 97 የተገደሉ ሠማዕታት ማስታወሻ : VOA

በምርጫ 97 የተገደሉ ሠማዕታት ማስታወሻ

ፎቶ ፋይል

የ1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ተክትሎ በተከሰተው ቀውስ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም. በመንግሥት ታጣቂዎች የተገደሉ ዜጎች አሥራ ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፅ/ቤት ተከበረ፡፡

የ1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ተክትሎ በተከሰተው ቀውስ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም. በመንግሥት ታጣቂዎች የተገደሉ ዜጎች አሥራ ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፅ/ቤት ተከበረ፡፡
የመኢአድ መሪ ገዥው ፓርቲ ከዚህ ጥፋቱ እንዲማር ጠሪ ሲያቀርቡ፣ የሰማያዊ ፓርቲ መሪ በበኩላቸው የሕግ ተጠያቂነት እስኪሰፍን ድረስ መግደል እንደማይቆም አስገነዘቡ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡