በምርጫ ቦርድ መልሶ ማቋቋሚ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች፣ ምሁራን እና የመንግስት ኃላፊዎች የሚሳተፉበት ውይይት ነገ ይካሄዳል። ውይይቱን ያዘጋጀው ጠቅላይ አቃቤ ህግ ነው።

በፖለቲካ ፓርቲዎች አደረጃጀት ዙሪያ የተደረገ ውይይት

Listen for better understanding.