በመከላከያ ሰራዊት እና ፌዴራል ፖሊስ የሚያገለግሉ የትግራይ ተወላጆች ትጥቃቸው እንዲፈቱ እየተገደዱ መሆኑን

በመከላከያ ሰራዊት እና ፌዴራል ፖሊስ የሚያገለግሉ የትግራይ ተወላጆች ትጥቃቸው እንዲፈቱ እየተገደዱ መሆኑን ቢቢሲ ዘገበ | BBC reports ethnic Tigrieans in the military and security apperatuses are being sidelined
(Credit: Tigray TV)

የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ Speaker of House of Federation Adam Farah holds a press conference on current issues
(Credit: EBC)

Press statement by PM Abiy Ahmed on conflict in #Tigray
(Courtesy of EBC)

2 thoughts on “በመከላከያ ሰራዊት እና ፌዴራል ፖሊስ የሚያገለግሉ የትግራይ ተወላጆች ትጥቃቸው እንዲፈቱ እየተገደዱ መሆኑን

  1. ምንም እንኳን ምናልባትም ከእኔ በስተቀር የ’TPLF-Hostage ውስጥ ያልገባ ወይንም ገብቶ ያልወጣ ትግራዋይ ሊኖር አይችልም የሚል ጥርጣሬ ቢኖርም፣ ግን እንዲህም ሆኖ የነ ስፔንን ምሳሌዎችን እንውሰድና፣ ETA ስፔንን በሚያብረከርክበት ዘመናት ላይ፣ የስፔን ህብረተሰብም ሆነ ወይንም የስፔን መንግስት በጅምላ በባስክ ህዝብ ላይ ፍርደ ገምድልነት አላሳየም::
    ኢትዮጵያም ከእንደዚህ አይነት ሃላፊነት የተሞላባቸው ተግባራት ትምህርት መቅሰም ይኖርበታልና መላ ትግራዋይ በጅምላ መፈረጅ የለበትም፣ እርምጃ መውሰድ ማለትም እያጣሩ ጥፋት የተገኘበትን ግለሰብን ለፍርድ ማቅረብ እንጂ፣ መላ ሰራዊትን በጅምላ ማባረር ትክክለኛ ተግባር አይሆንም………..!
    በእንደዚህ በአስተዋይነት ነገሮች እየታሰበባቸው ካልተከናወኑ በስተቀር፣ እንዲያው የመደዴ ተግባራት ብቻ ከበዙ ደግሞ ሌሎች ያልተጠበቁ ቅራኔዎች ይፈጠሩና የመናከስ ሜዳው እየሰፋ በሄደ ቁጥር አብሮ በጅምላ እንጠሮጦስ የመውረዱ ስዓትም ይቃረባልና………..!

  2. Don’t worry, he is also without any dynamic like you people. እንደናንተው ለማ በገበያን አባዝቶ ከመደማመር ያለፈ አስተዋጽኦ የለውም. የ’West anti China strategy ብቻ ነው እዚያ ላይ የሰቀለው:: የ’West’ቶቹ ዘመናዊው የነሊቀጳጳሳቱ እነ Bill Gates Geist የቅዳሴ ጠበል አቀባባይ ሚና ከመጫወት አያልፍም………..!

Comments are closed.