በመንግስት የተዘጉ የኦነግ ጽ/ቤቶች

በመንግስት የተዘጉ የኦነግ ጽ/ቤቶች
• መካከለኛ ኦሮሚያ
ሀ) ፍንፍኔ
1. ጉለሌ (የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት)
2. አቃቅ ቃሊቲ
3. ኮልፌ ቀራኒዮ
4. ንፋስ ስልክ ላፍቶ
ለ)ፍንፍኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
1. ቡራዩ
2. ሱሉልታ
3. ለገ ጣፎ ለገ ዳዲ
4. ዱከም
5. ሰበታ
ሐ) ምስራቅ ፍንፍኔ
1. አዳማ (የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
2. ሞጆ
3. ባቱ
4. አዳሚ ቱሉ
5. ቡልቡላ
6. መቂ
7. ቦቴ
8. አዱላ
9. አዋሽ መልካሳ
10. ቦፋ
11. ኦላን ጭቲ
12. ኤላ
13. አቦምሳ
14. ጨፌ ዶንሳ
መ)ምዕራብ ፍንፍኔ
1. ቶኬ ኩታየ
2. ድሬ እንጭኒ
3. ዳኖ
4. ኢሉ ገላን
5. ምዳ ቀኝ
6. ግንጪ
7. አቡና ግንደበረት
8. ግንደበረት
9. ጮቢ
10. ኤጀሬ
ሠ) ደቡብ ምዕራብ ፍንፍኔ
1. ወልሶ (የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት
2. ወልሶ (የወረዳዉ የኦነግ ጽ/ቤት)
3. ዳዎ
4. ቀርሳ
5. ኢሉ
6. ወንጪ
7. ሰደን ሶዶ
8. ቶሌ
ረ) ሰሜን ፍንፍኔ
1. ጫንጮ
2. ሰንዳፋ
3. ደገም
4. ፊቼ
• ምዕራብ ኦሮሚያ
ሰ)ምዕራብ ወለጋ
1. ጊምቢ (የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
ሸ) ምስራቅ ወለጋ
1. ነቀምቴ(የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
ቀ) ሆሮ ጉዱሩ
1. ሻምቡ(የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት )
2. ጉዱሩ
3. ሱሉላ ፊንጫአ
በ) ኢሉ አባ ቦራ
1. መቱ
2. ሁሩሙ
3. ቡሌ
4. ኡካ
ተ) ቡኖ በዴሌ
1. በደሌ(የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
2. ዳቦ
3. ዴጋ
ቸ)ጅማ
1. ጅማ (የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
• ምሥራቅ ኦሮሚያ
ኅ)ምሥራቅ ሐረርጌ
1. ሐረር (የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
2. ድሬ ዳዋ
3. አወዳይ
4. ቀርሳ
5. ላንጌ
6. በደኖ
7. ግራዋ
8. ጃርሶ
9. ኮምቦልቻ
10. ድሬ ጥያራ
11. ባቢሌ
12. ደደር
13. ጨለንቆ
14. ጎሮ ምጢ
15. ጎሮ ጉቱ
16. ፈድስ
17. አሮማያ
ነ)ምዕራብ ሐረርጌ
1. ጭሮ (የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
2. ምኤሶ
3. ገለምሶ
4. ህርና
5. መሰላ
6. ቦኬ
7. ዳሮ ላቡ
8. መቻራ
• ሰሜን ኦሮሚያ
ኘ)ወሎ
1. ከሚሴ(የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
2. ከሚሴ (የወረዳዉ የኦነግ ጽ/ቤት)
3. ባቴ
4. ዳዋ ጨፋ
5. ሀርጡማ ፈርሴ
6. ደዋ ሃራ
7. ሀርጡማ
አ)መተከል
1. አሶሳ (የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
2. ጋሌሳ
3. በርበር
4. ወንበራ
የሚከተሉት ጽ/ቤቶች በመንግስት የደህንነት ኃይሎች ቁጥጥር ሥር የምገኙና አገልግሎት የማይሰጡ
1. አምቦ (የዞኑ የኦነግ ጽ/ቤት)
2. ጨሊያ
3. ባኮ
4. ጀልዱ
5. ኤጀሬ
6. ሆሎታ
7. ቦሌ(ፍንፍኔ)
በአጠቃላይ 103 በላይ የኦነግ ጽ/ቤቶች ተዘግቷል።