በመላዉ ኦሮሚያ ተጠርቶ የነበረዉ ከተማ ከከተማ የሚያገናኙ መንገዶችን የመዝጋት የትግል ጥሪ ዛሬም ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ዉሏል::

በመላዉ ኦሮሚያ ተጠርቶ የነበረዉ ከተማ ከከተማ የሚያገናኙ መንገዶችን የመዝጋት የትግል ጥሪ ዛሬም ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ዉሏል::

KMN:- Aug 05/2020
በመላዉ ኦሮሚያ ተጠርቶ የነበረዉ ከተማ ከከተማ የሚያገናኙ መንገዶችን የመዝጋት የትግል ጥሪ ዛሬም ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ዉሏል:: በነፍጠኛዉ የአብይብአህመድ ስረዓትን በኢኮኖሚ ለማሽመድመድ በቄሮ የተጠራዉ ከከተማ ከተማ የሚያገናኙ መንገዶችን የመዝጋት የትራንስፖርት ማዕቀብ እና በተመረጡ የንግድ ተቋማት እንዲሁም የሚዲያ አዉታሮች ላይ የተጠራዉ ማዕቀብ ለ3ኛ ተጠናክሮ ቀጥሏል::

በዚህ የትራንስፖርት ማዕቀብ መንገዶች በመዘጋጋታቸዉ ተሽከርካሪዎች ከአንድ ከተማ ወደ ሌሎች ከተሞች እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ ሊባል በሚይስችል ደርጃ እንደተዘጋ ለማርጋገጥ ችለና:: በዚህም የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መታገድ ጋር ተያይዞ በዋና ከተማዋ ፊንፊኔ/ሸገር የሸቀጦች ዋጋ መናርን ጨምሮ የግንባታ እቃዎች እንደ ሲሚንቶ እና የአርማታ ብረት ዋጋ መጨመራቸዉን በፊንፊኔ ከሚገኙ የግንባታ እቃ አቅራቢዎች ለማወቅ ተችሏል:: በተለይም በከተማይቱ የሲሚንቶ እጥረት በመከሰቱ እንዳንድ ነጋዴዎች በአንቡላንስ ሲሚንቶ ወደ ፊንፊኔ ለማጏጏዝ ሲሞክሩ በደረሰ መርጃ በቄሮ የማስተማሪያ እርምጃ ተወስዷል::

ከሸቀጣሸቀጥ ዋጋ በተጨማሪ የአትክልት እና ጤፍን ጨምሮ የጥራጥሬ ዋጋ እጅግ መጨመሩን ከእህል በርንዳ እና ፒያሳ አትክልት ተራ ባገኘናቸዉ መርጃዎች ለማረጋገጥ ችለናል::

KMN Kush Media Network


የችግሩን መንስኤ ትቶ የደረሰው ጉዳት (consequence) ላይ ትኩረት ማድረግ አይደለም ዘላቂ ፤ ጊዜያዊ መፍትሔም አይሆንም!!
#ግዲያውን_ተከትሎ ማለታችን እንዳለ ሆኖ ግድያውን ማን ነው ያቀናበረው? ማን ነው የፈፀመው? ለምን አላማ ገደሉት? ወዘተ ጥያቄዎች መልስ ካላገኙ ለተፈጠረው ቀውስ መፍተሔ አይገኝም።

Tamiru L Kitata

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 


በምንግስት ላይ የተጠራዉ የትራንስፖርት ማገድ እና የተመረጡ ድርጅቶች ላይ የተጠራዉ የገበያ ተዓቅቦ