በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ልወጣ የነበረው ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ እና 7 ኪሎ ግራም ወርቅ በቁጥጥር ስር ዋለ።

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ልወጣ የነበረው ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ እና 7 ኪሎ ግራም ወርቅ በቁጥጥር ስር ዋለ።

በሱማሌላንድ በኩል በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ልወጣ የነበረው የሀብት መጠን በአጠቃላይ 70 ሚሊየን ብር እንደሚገመት ተነግሯል። ገንዘቡ በህብረተሰቡ ጥቆማ መሠረት በቶጎውጫሌ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሚናም ከፍተኛ እንደነበረ ተገልጿል።

1 Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.

*

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.