በሃጫሉ ግድያ ዙርያ እየተሰራ ያለው የመንግስት ድራማ

በሃጫሉ ግድያ ዙርያ እየተሰራ ያለው የመንግስት ድራማ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ የኃይል አሰላለፍ ሁለት ብቻ ነው።

1ኛ/ በአንድ ወገን፣ ኢትዮጵያን የግላቸው እና የእራሳቸው ብቻ ለማድረግ 1ኛ) በጭፍለቃ፣ 2ኛ) ጭፍለቃ ካልሰራ በዘረኝነት፣ እንዲሁም 3ኛ) ጭፍለቃ እና ዘረኝነት ባልሰራበት ቦታ ሌላውን ሁሉ ማግለልን እንደ አስተዳደር ስልት በመጠቀም ከ150 ዓመት በላይ ኢትዮጵያን ሲያፈርስ እና ሲዘርፍ የኖረው የነፍጠኛው ሰረዓት ወሮበሎች ቡድን ነው።

2ኛ/ በሌላ በኩል፣ ኢትዮጵያ የነፍጠኞቹ እና የዘረኞቹ አገር ብቻ ሳትሆን፣ የሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች የእኩልነት፣ የፍትህ እና የርዕትህ አገር እንድትሆን የሚታገለው ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝቦችን የሚወክሉት ኃይሎች ናቸው።

የኦሮሞ ህዝብ ከእነዚህ ኃይሎች አንዱ ነው። ዘረኛውን፣ አግላዩን እና ጨፍላቂውን ስረዓት ለመንቀል ሁሉም ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ህዝብን የእኩልነት፣ የፍትህ እና ርዕትህ ትግል እንዲቀላቀል ጥሪ እናቀርባለን።

Birhanemeskel Abebe Segni

AGM:Haala Biyyaa fi Waldaan Sikko Mando Minisoota Guyyaa tokkotti $250,000 Walitti Qabuu


Qophii Addaa Oromiya kesati Maltu Taha jira Amma Jawar esa gesan kuno itii dhiyadha


Oduu Gammachiisaa: Oromoon Garee Mirga Oromoof Dhaabbatu Tolfate.