ተቃዉሞ በኦሮሚያ: የኢትዮጵያ መንግስት በሃገሪቱ ዉስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች

የግብር ተቃዉሞ በኦሮሚያ: የኢትዮጵያ መንግስት በሃገሪቱ ዉስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች የቀን ገቢያቸዉ ተገምቶ ግብር እንዲከፍሉ የሚለዉን ዉሳኔ በቅርቡ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል።

የኢትዮጵያ መንግስት በሃገሪቱ ዉስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች የቀን ገቢያቸዉ ተገምቶ ግብር እንዲከፍሉ የሚለዉን ዉሳኔ በቅርቡ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል።
…. ይሁን እንጂ ይህ እርምጃ በህብረተሰቡ ዘንድ ቁጣ መቀስቀሱን በማኅበራዊ መገናኛዎች እየተገለጸ ይገኛል። በኦሮሚያ ክልል በሻሸማኔ፣ ጅማ፣ ወሊሶ፤ በቡሌ ሆራና በአምቦ ከተማዎች የሚገኙ ነጋዴዎች ተቃዉሞ እያደረጉ እንደሚገኙ ዶይቼ ቬሌ ያነጋገራቸዉ የዓይን እማኞች አረጋግጠዋል።DW Amharic