ቅድስት ሀገር እስራኤል የሃሰት ስደተኞችን ለይታ ማወቅ የተሳናት ትመስላለች !!

ቅድስት ሀገር እስራኤል የሃሰት ስደተኞችን ለይታ ማወቅ የተሳናት ትመስላለች እውነተኛ በሃርነት ትግራይ ነብሰ ገዳይ ቡድን የሚፈለጉትን ወደ ገሃነም ትልካለች በዚህ ቪዲዮ እንደምትመለከቱት የወያኔ መንግስት አሽከሮች ግን በስደተኛ ስም ገብተው ከቀረጥ ነፃ እቃ እየላኩ ገንዘብ በህገወጤ መንገድ እያሸጋሀሩ ሌሎችን ስደየኞች እያሸማቀቁ ይኖራሉ እውነት እስራኤል የመረጃ ድርጅት ይህን ሳያውቅ ቀርቶ ነው ወይስ ሌላ ለኛ ያልተገለፀልን ነገር አለ?

Via Eshete Kassa Zewudie