ቁጥር አንድ የትግራይ ጦርነት ተቃዋሚ የነበሩት የኦሮሞ ምሁራን ናቸው።

ቁጥር አንድ የትግራይ ጦርነት ተቃዋሚ የነበሩት የኦሮሞ ምሁራን ናቸው።የኦሮሞ ምሁራን የትግራይን ጦርነት የተቃወሙት ህወሃትን ደግፎ አይደለም።የጦርነት ውጤት ገና ከጅምሩ ስለተረዱ ነው።