“ሻፌታ ነኝ” ምረጡኝ በህዳር 10,2012 10ኛው የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እዉን እንድሆን

Above Single Post

“ሻፌታ ነኝ” ምረጡኝ በህዳር 10,2012 10ኛው የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እዉን እንድሆን

ሁሉም በእኩልነት የሚቋደስበትን የፍቅር ማዕድ የሆነዉን ሻፌታን ይምረጡ ቅስቀሳ በይፋ ተጀመረ።

“ጎጆን ይምረጡ የምል በሁሉም ተፎካካሪ ፓርቲዎች ቅስቀሳ እንድደረግ ፈቅጃለዉ” የተባለዉ የምርጫ ቦርዱ ኢ-ህገመንግስታዊ ሀሳብን በብርቱ ሀሳብ ሙግት ተሽሮ የይምረጡ ቅስቀሳ ሻፌታን ይምጡ ብቻ ሆኗል ድል ለሰፍዉ ለሲማ ህዝብ።

ሁሉም በእኩልነት የሚቋደስበትን የፍቅር ማዕድ የሆነዉን ሻፌታን ይምረጡ!!

ሁሉም ህዝቤዉሳኔን ህደትን የሚያስፈጽሙ ከመላ ሀገሪቱ (ኢትዮጵያ) የተመለመሉ ህዝቤ ዉሳኔ አስፈጻሚዎች በትናንት ቀን ሲዳማ ርዕሰ መዲና ሀዋሳ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላችዉ ዛሬ ቀን 25/2/2012 ዓም ወደ ሁሉም የሲዳማ ምድር ዉስጥ ያሉት ወረዳዎች ገብቷል።

ተመልማዮች ወደ የተመደቡበት ሲፍራ ሲደርሱ ለእንግዶቻችን ሁሉም የአከባቢዉ ህብረ-ተሰብ በነቅስ ወጥተዉ በሲዳማ ባህላዊ አቀባበል ‘በዳኤ ቡሹ’ ስርዓት ተቀብሏቸዋል። Baga nageyan dhufitanii..

Below Single Post

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.