ስናይፐር በጦር ሜዳ እንኳ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በጦር አዛዦች ብቻ የሚያዝ ትጥቅ ነው።

ስናይፐር በጦር ሜዳ እንኳ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በጦር አዛዦች ብቻ የሚያዝ ትጥቅ ነው።

ነሐሴ ፩

ስናይፐር በጦር ሜዳ እንኳ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በጦር አዛዦች ብቻ የሚያዝ ትጥቅ ነው። በወያኔ የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ግን ስናይፐር የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች በአማራና በኦሮሞ ሰላማዊ ሕዝብ መካከል እየገቡ ህጻናትን ለመረሸን የሚታጠቁት ተራ መሳሪያ ነው።

ነሐሴ አንድ 2008 ዓ.ም. የባህር ዳር ቦዩች ሁሉ ስናይፐር በታጠቁ የትግራይ ወታደሮች በታረዱ የአማራ ህጻናት ደም ተሞልተውና የከተማው መንገዶች በጠቅላላ የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች በግፍ በረሸኗቸው የአማራ ህጻናት አስከሬን ተሸፍነው ውለው የአደሩበት ቀን ነበር። ዕለቱ የትግራይ ነፍሰ በላይ ወታደሮች አርደው ያጋደሟቸው የአማራ እንቦቀቀቅላዎች ሬሳ በሬሳ ላይ የተከመረበት፣ ባህር ዳርም የደም ጎርፍ የወረደባት ምድር የሆነችበት ጥቁር ቀን ነበር። ይህንን ለትግራይ ሪፑብሊክ ሲባል ስናይፐር የታጠቁ የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች በአማራ ህጻናት ሬሳ ላይ የተረማመዱበት ቀን ምላሳችን ከትናጋችን እስኪጣበቅ ድረስ የማንረሳው የመከራ ቀን ነው።

ነሐሴ አንድ በመጣ ቁጥር በትግራይ ወታደሮች የተካሄደው የአማራ ጭፍጨፋ ይታወሳል። ነሐሴ አንድ ለትውልድ የምናወርሰው ታሪክም ትቶልናል። በየአመቱ ነሐሴ አንድ በመጣ ቁጥር የትግራይ ነፍሰ በላ ፋሽስት ወታደሮችን ክብረ ወሰን የተቀዳጀ የአረመኔነት ጥግ [ለዛሬውና ለመጭው ትውልድ] በአማራ ልጆች የሬሳ ክምር ዶሴ የምናስተምርበት እለት ነው።

ነሐሴ አንድ ቀን የተካሄደው የአማራ ጭፍጨፋ ይሳካ ዘንድ የወያኔ ነውረኛ ድርጅት የሆነው ብዓዴንም የጽህፈት ቤቱን ሕንጻ አማራን ለማጥቃት የሰለጠኑ የትግራይ አልሞ ተኳሽ ወታደሮች በምሽግነት እንዲጠቀሙበት አድርጓል። ሙሉ ለሙሉ ባይባልም ባመዛኙ በእለቱ ለት የትግራይ ወታደሮች ያካሄዱት የአማራ ጭፍጨፋ የተካሄደው በነውረኛው ድርጅት ብዓዴን ጽህፈት አናት ላይ ስናይፐር ታጥቀው በመሸጉ የትግራይ ወታደሮች ነበር። ይህም ከታች በተያያዘው ታሪካዊ ምስል ላይ ይታያል።

ለህልውናችን ስትሉ በትውልድ ቅያችሁ ሆናችሁ መብታችሁን በመጠየቃችሁ ከትግራይ በመጡ አማራ ጠል የትግሬ ነጻ አውጭ ቅልብ ነፍሰ በሎች በግፍ ለወደቃችሁ የነሐሴ አንድ ሰማዕቶቻችን ከፍ ያለ ክብርና ሞገስ ይድረሳችሁ። ቀሪው ወገናችሁ በደማችሁ የለኮሳችሁትን የተጋድሎ ችቦ ይዞ የሞታችሁበትን ክቡር አላማ ከዳር ለማድረስ ስለተነሳ መስዕዋትነታችሁ በደማችሁ ከጻፋችሁት ታሪክ ጋር ለዘላለም አብሮ ይኖራል! ፈጣሪ አምላክ ነፍሳችሁን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን!

ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለጀግኖቻችንና ሰማዕታት!

የአማራ_ተጋድሎ ይቀጥላል!
________________________________________
One year anniversary of the Bahir Dar massacre

Today marks the one-year anniversary of the Bahir Dar massacre in Ethiopia, where over 50 Amhara Ethiopias were gunned down by Tigrian military snipers in just an hour. In addition to those who tragically lost their lives, the August 7 war on the Amharas left hundreds and thousands of Amhara teenagers and young severely injured. The massacre was authorized by the TPLF’s puppet Prime Minister Hailemariam Dessalegnand the Tigrian snipers are the ones who were mobilized to indiscriminately gun down the innocent Amhara civilians.

Tigrian military snipers who were deployed to conduct the August 7 massacre are still undertaking their job of annihilating the Amharas of Ethiopia. The TPLF satellite organization and the partner in crime that has been set up to rule over the Amharas called Amhara National Democratic Movement (ANDM) has allowed its main office, in Bahir Dar, to be used as a Headquarter of the Tigrian military sniper men who were dispatched to annihilate the Amharas.

In other words, the massacre of Amhara in Bahir Dar was conducted by Tigrian military sniper men who were firing from the tower of the ANDM main building in Bahir Dar, an office that was supposed to safeguard the Amharas than exposing the them by hosting the Tigrian military sniper men who have been trained to finish the Amharas from the earth’s surface.

Bahir Dar remembers. And we remember our brothers and sisters gone too soon at the hands of the Tigrian military sniper men.

Via አቻምየለህ ታምሩ’