ሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ቦርደር የሚገኙ ከፍተኛ

Ethiopia : ሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ቦርደር የሚገኙ ከፍተኛ ሲቪል እና ወታደራዊ ባለስልጣናትን ዛሬ ህዳር 28 ቀን 2010 ዓ/ም በሱዳና ቦርደር ከተማ ገላባት ላይ በመሰብሰብ “በፈረንጆች አዲስ ዓመት የኢትዮጵያ መንግስት መሬታችንን ለማስረከብ የፈረመ እና ቃል የገባ በመሆኑ እስከዚያ ድረስ ጦራችን በተጠንቀቅ ይቆያል ” በማለት በስብሰባው ተናግራል ፡ ህወሓት በጓሮ በር በድብቅ እያደረገ ያለውን ሸፍጥ በአደባባይ ይፋ አድርገዋል፡፡ በመሆኑም ሕዝባችን ይህን አሻጥር በጥንቃቄ እንዲያውቀው ይፋ አድርገንዋል፡

Via: Natnael Mokonnen


”በዛሬው ቀን በጅጅጋ የጀዋር መሐመድ ለማ መገርሳና አባዱላ እርግማን ፕሮግራም እየተካሄደ ነው. ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ 50 ግመሎች እንድታረዱና ስጋቸው ለድሆች እንድከፋፋል ቁርዓን እንድነበብና ምግቡን የምበሉ ሁሉ ጀዋር መሐመድን ለማ መገርሳንና አባዱላን እንድረግሙ ባዘዙት መሰረት ግመሎቹ ታርደው ከተማዋ በስጋ ተጥለቀለቃ እርግማኑ በመውረድ ላይ ይገኛል. ኢሌ የፓለቲካ ጭንቀት ስገጥመው ጠንቁዮችን ማማከርና የዱኣ (ፍየል በግ ከብትና ግመል ማረድን ይጨምራል) ስነስርአት ማዘጋጀት የተለመደ ብሆንም በቀጥታ እገሌ ይረገም የሚል ፕሮግራም ስዘጋጅ ይሄ የመጅመሪያው ነው.”

Via Mustafa_Omer