ሰበር! የደህንነት መሰሪያቤቱ #ህውሀት እና #ሸኔ በሚል የዳቦ ስም ሽብርተኛ ድርጅቶችን ይረዳሉ ብሎ 120 የኦሮሞ እና የትግራይ ግለሰቦች እና ፣ የንግድ ድርጅቶችን የባንክ ሂሳብ ቁጥርን አግዷል።

ሰበር!
የደህንነት መሰሪያቤቱ #ህውሀት እና #ሸኔ በሚል የዳቦ ስም ሽብርተኛ ድርጅቶችን ይረዳሉ ብሎ 120 የኦሮሞ እና የትግራይ ግለሰቦች እና ፣ የንግድ ድርጅቶችን የባንክ ሂሳብ ቁጥርን አግዷል። የእነኚ ሰዎች አካውንትም እንዲመረመር ለባንኮች ስም ዝርዝራቸው ተበትኗል።
የእነኚን የስም ዝርዝር ሁላችሁም ሼር በማድረግ እና የምታውቁት ሰው ድንገት በዝርዝሩ ውስጥ ካለ ለግለሰቡ በማሳወቅ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን!

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.