ሰበር! የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይል አቋም መያዙ ተሰማ!!

ሰበር! የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይል አቋም መያዙ ተሰማ!!

የሲዳማ ብልፅግና ካድሬዎች ከ ክልሉ ልዩ ሀይል ጋር ከፍተኛ ፍጥጫ ውስጥ እንደገቡ ነው የተነገረው ።
በአማራና ትግራይ ጦርነት ላይ ለማዝመት የተመለመለው ልዩ ሀይል ሁለቱም ብሄሮች ወንድሞቻችን ናቸው ለማንም ወግነን አንሳተፍም ብለው አቋም በመያዛቸው ካድሬዎቹ ጭንቀት ውስጥ እንደዋሉ ነው የተሰማው።
ካድሬዎቹ ተልእኮውን የማትፈፅሙ ከሆነ ከፍተኛ እርምጃ ይወሰድባቹሀል ሲሉ ቀኑን ሙሉ ስዝቱባቸው እንደዋሉ ነው የተሰማው ።
ይህንን ተከትሎም ወደ 200 የሚጠጉ የልዩ ሀይል አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ሀዋሳ ከተማን ለቀው እንደወጡና ካድሬዎቹ መረጃው እንዳይወጣ እየደበቁ እንደሚገኙ ከእውነተኛ ምንጮች የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።
Viva የሲዳማ ልዩ ሀይል የ Halaale ልጅ!!