ሰበር ዜና! Breaking News! Oduu Ammee!

ሰበር ዜና! Breaking News ! Oduu Ammee!

የኦሮሞ ነፃነት ጦር በደረገዉ ጠቅላላ ስብሰባ ይፋዊ የጦሩ ጠቅላላ አመራሮችን ይፋ አደረገ። በዚሁም መሰረት የምዕራብ ኦሮሚያ ዞን የኦሮሞ ነፃነት ጦር አዛዥ የነበሩትን ጃል መሮ (ኩምሳ ዲሪባን) የአጠቃላይ ጦሩ ዋና አዛዥ አድርጎ ሲመርጥ የደቡብ ዞን ምክትል አዛዥ የነበሩትን ጃል ገመቹ አቦዬን ምክትል አዛዥ አድርጎ መርጧል። በተጨማሪም የቀድሞዉ የጦሩ ቃል አቀባይ የነበሩት ኦዳ ተርቢ በቃላቀባይነታቸዉ እንዲቀጥሉ ወስኗል።