ሰበር ዜና! ዳዊት ታደሰ ይባላል፤ የሀጫሉ ሁንዴሳ በቅርቡ ለተለቀቀው Mali Mallisa የሙዚቃ አልበም ያቀናበረ ታፍኖ ተወስዶ ታስሯል።
“ዳዊት ታደሰ ይባላል፤ የሀጫሉ ሁንዴሳ በቅርቡ ለተለቀቀው ለMali Mallisa የሙዚቃ አልበም ወደ 9 ዘፈኖች ያቀናበረ እና ለብዙ የኦሮሞ ዘፋኞችም ምርጥ የሙዚቃ ስራዎች መሰራት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከተ ልጅ ነው። ዛሬ በደህንነት ሰዎች ታፍኖ ተወስዶ ታስሯል።”
Via Heni Z Man