ሰበር ዜና: የኤርትራ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈውርቂ ከወያኔ ጋር ይደረጋል ስለተባለው ዕርቅ ባልሰማ ፡ባላስበው እመርጣለሁ ሲሉ ተናገሩ።

ሰበር ዜና: የኤርትራ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈውርቂ ከወያኔ ጋር ይደረጋል ስለተባለው ዕርቅ ባልሰማ ፡ባላስበው እመርጣለሁ ሲሉ ተናገሩ። አያይዘውም እንዃን ባድመን መሬታችንን አዲግራትንም ቢሰጡን ከወያኔ ትግሬ ጋር ሰላም አይኖረንም ብለዋል። በመቀጠልም 20ዓመት ሙሉ አንዴ ሺማግሌ ሌላ ግዜ ቄስና ሸኪ ሲልኩ እንደነበርና ይህ የአሁኑ ልመና አዲስ እንዳልሆነ ተናግረዋል። በመቀጠልም በውስጥም በውጭም የሚኖሩ ኤርትራዊያን ከወያኔ ጋር ምንም አይነት ሰላም እንደማይኖረን ሊያስቡበት ይገባል ሲሉ ተናግረዋል

ትርጉም ጎይቶም ቢሆነኚ