ሰበር ዜና-ክቡር አስፋ ወዳጆ በፀጥታ ኃይሎች ተወስደዋል

ሰበር ዜና- ክቡር አስፋ ወዳጆ በፀጥታ ኃይሎች ተወስደዋል
 
ክብር አቶ አሰፋ ወዳጆ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ባለቤታቸው ፒፒ ገ/ሥላሴ በፌስ ቡክ ገፃቸው አሳውቀዋል።
ባለቤታቸው እንዳሳወቁት ቤታቸው እንደተበረበረ ለማወቅ ተችሏል። ፀጥታ ኃይሎች የት እኔደወሰዱት እንደማያውቁም ገልፀዋል።
በሌላ በኩል ሰዶ ከተማ ውስጥ ማንነታቸው በማይታወቁ አካላት አቶ አሰፋ ወዳጆ ላይ ሰሞኑን ከፍተኛ ድብደባ መድረሱን ተስምቷል
አሰፋ አንድ ስብሰባ ላይ መንግስት ተችቶ ከተናገረ በኃላ ሁለት ጊዜ ከፍተኛ ድብደባ እና ሁለት ጊዜ እስራት የተፈጸመበት ስሆን የዛሬው ሶስተኛ ጊዜ እስራት እና ሶስተኛ ጊዜ ድብደባ ነው።
 
ይህም የሚያመላክተው በሃገሪቷ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት መቀጨጩን እና የዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ መውደቁን ነው።
ዎላይታን ጨምሮ በተለያዩ ሃገሪቷን የተለያዩ የፖለቲካ አመራሮች፣ አባሎች፣ ብዝሃ ሃሳብ የሚያራምዱ አካላት ለተመሳሳይ ችግር መጋለጣቸው ይታወቃል። ኦሮሞና ስፊው ደቡባዊ ኢትዮጵያ ውስጥ ሚኖሩ ብሄሮች ይሄንን ፋሺስት መንግሥት ካላባረሩ መቼም ስላማቸውን አያገኙም።
Dabessa Gemelal