ሰበር ዜና አዲስ አበባ ስታዲዮም ውስጥና ከእስታዲዮም ውጪ ይሄን ይመስል ነበር👌
ብዙ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎችን በአምባሰደር በኩል እየጨፈሩ ሲወጡ በትግራይ ፌደራል ፖሊስ ታፍነው ወደ እስር ቤት ተወስደዋል።
Tilaye Tarekegn ZE Ethiopia
መረጃ – አዲስ አበባ -Updated
ምሽቱን በሙሉ የአማራ ክልል መታወቂያ እየተፈተሸ ወጣቶች እየታሰሩ ነው። የተወሰኑት በስንት ድርድር ቢለቀቁም እጅግ ብዙዎች አሁን ታስረው እየተገረፉ እንደሆነ ከፖሊስ ጣቢያ የተለቀቁ ልጆች መረጃ አድርሰውናል።
ከታች ያለው ወረቀት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲበተን የነበረ ሲሆን የህዋሃት ፖሊሶች ንዴት መነሻ ምክንያቶች አንዱ ነው!