ሰበር ዜና:   በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሲዳማ ኤጄቶ የተሰጠ መግለጫ ሐምሌ 29, 2011 ሐዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ

ሰበር ዜና:   በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሲዳማ ኤጄቶ የተሰጠ መግለጫ ሐምሌ 29, 2011 ሐዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ


#ትነካውና_ዋ!!!

*145 ሰው ተገድሎብን ለቅሶ ተቀምጠናል!
*938 ሰው ታስሮብን ህግ ይፋረደን ብለን እየተጠባበቅን ነው!
*ኮማንድ ፖስት ታውጆብን ህዝቡ በወታደራዊ አገዛዝ ስር ተደርጓል!
*አባቶች የሰቀሉት ባንድራ እና ታፔላዎች ሲወርዱ ዝምታን መርጠናል!
*smn ተዘግቶ ሰራተኞች ታስረው ዝም ብለናል!

ይህ ሁሉ ግፍ ባለፉት 20 ቀናት ውስጥ ብቻ የተደረጉብን ናቸው። እስከ ህዳር 12 ሪፍረንደም እስኪካሄድ ድረስ አከባቢውን ሰላማዊ ለማድረግ እና የሀገርን ሰላም ለመጠበቅ ስንል ሁሉን በሆድ ይዘን ወደ ውስጥ እያነባን ለማለፍ ሞክረናል።

#ሚልዮን_ማቲዎስን ከስልጣን ለማውረድ መሞከር እና አምባሳደር ማርቆስ ተክሌን መሾም ግን የክልል ጥያቄያችንን ላለመመለስ የሚደረግ ሴራ በመሆኑ ዝምታችንን የምንሰብርበት፥ወጣቱ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሲዳማ ባንድነት የምንነሳበት እና ማንነታችንን የምናሳያበት ይሆናል።

“የኢትዮጵያ መንግስት በሲዳማ ህዝባ ላይ ጦርነት ልማወጅ እየተዘጋጀ ነው!!”

#በማሳንቱ