ሰበር ዜና-በእነ ታሪኩ ለማ መዝገብ የነበሩ ዘጠኝ ኤጄቶች ዛሬ ነሀሴ 10 ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት የቀረቡ ሲሆን የዋስ መብታቸው ተቃብይነት አግኝቶ እያንዳንዳቸው በ50 ሺ ብር ዋስ ተለቀዋል።

ሰበር ዜና-በእነ ታሪኩ ለማ መዝገብ የነበሩ ዘጠኝ ኤጄቶች ዛሬ ነሀሴ 10 ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት የቀረቡ ሲሆን የዋስ መብታቸው ተቃብይነት አግኝቶ እያንዳንዳቸው በ50 ሺ ብር ዋስ ተለቀዋል።

ምቀኛውና ተንኮለኛው አንገት ደፍተዋል

በእነ ታሪኩ ለማ መዝገብ የነበሩ ዘጠኝ ኤጄቶች ዛሬ ነሀሴ 10 ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት የቀረቡ ሲሆን #የዋስ መብታቸው ተቃብይነት አግኝቶ እያንዳንዳቸው በ50 ሺ ብር ዋስ ተለቀዋል።
ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ #ኤጄቶ

Via: Sidama page


ይህ የምትመለከቱት ህዝብ ዛሬ የሚከበረው ስምፖዘየም ለመታደም ወይም የስሷርና ዘይት የተሰለፈው ህዝብ እንዳይመስላቸው ።
ያለጥፋት ፤የሲዳማ ልጆች ስለሆኑ ብቻ የታሰሩ #ኤጄቶች ችሎት ለመታደም ጧት 1:00 ጀምሮ ወደ ችሎት አደራሽ ለመግባት የተሰለፉ ናቸው ። አዳራሹ ጧት ጀምሮ ተሞልተው፤ የቀሩ ኤጄቶች ውጪ ቆመንም እንኳ ሳንሰማ አንሄድም ብለው የተሰለፉ ናቸው ። ነገር ግን፤ ገና ከጧቱ ነገሩ ኤጄቶች እንደተጠበቁት አይደለም ። ምንም ባልታወቀ ምክንያት ችሎቱ ተላልፏል ። ለምን እንደተላለፈና ለምን እስር ቤት እንድሰቃዩ ፍርድ ቤቱ እንደፈለጉ ፤ኤጄቶቹ ነገሩን እያጣሩ ይገኛሉ ።

#ፍትህ #ፍትህ የሲዳማ ኤጄቶች !!!!

1 Comment

  1. I’m amazed, I have to admit. Rarely do I encounter a blog that’s both educative and interesting, and let me tell you, you’ve hit the nail
    on the head. The problem is an issue that too few people are speaking intelligently
    about. I am very happy that I found this in my hunt for something regarding this.

Comments are closed.