ሰበር ዜና : በአማራ ክልል በአገው ህዝብ ላይ የሚደረገው ጥቃት ተፋፍሞ ቀጥሏል!

ሰበር ዜና

በአማራ ክልል #በአገው ህዝብ ላይ የሚደረገው ጥቃት ተፋፍሞ ቀጥሏል! ይህን #የአገው ወጣት ዛሬ ጠዋት ወደ ስራ እየሄደ እያለ የጎጃም አረመኔ ፋኖዎች #የትህነግ ተላላኪ ነው በማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ገለውታል!
#ፍትህ_ለአገው_ህዝብ
#ፍትህ_ለቅማንት_ህዝብ