ሰበር ዜና : ቀጣዩ የኩሽ ጉዞ ወደ ፊንፊኔ  ለ150 አመታት በፊንፊኔ ተቋርጦ የነበረው የእሬቻ በዓል አከባበር በ2012 አ.ም

ሰበር ዜና : ቀጣዩ የኩሽ ጉዞ ወደ ፊንፊኔ  ለ150 አመታት በፊንፊኔ ተቋርጦ የነበረው የእሬቻ በዓል አከባበር በ2012 አ.ም እንደ ሚከበር የኦሮሚያ ም/ፕሬዝደንት ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በተደረገው የጨፌ ስብሰባ ላይ ገልፀዋል::