ሰበር ዜና:የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለአዲሱ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት በይፋ ስልጣን አስረክቧል።

#ሰበር_ዜና : የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለአዲሱ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት በይፋ ስልጣን አስረክቧል።ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ ሲዳማ እራሱን ችሎ በክልል ተደራጅቷል።

#ኤጄቶ

ለዚህ ድል እንድንበቃ ከረዱን ብዙ ባለውለታዎቻችን መካከል አንዱ እና ዋነኛው ኦቦ ጃዋር ሞሀመድ እንኳን ደስ አለህ።

ከደቂቃዎች በኋላ የደስታ መግለጫውን በomn ይጠብቁ


OMN : የሲዳማ ክልል እውን መሆንን ተከትሎ ቆይታ ከብሄሩ ተወላጆች ጋር (June 18, 2020)

በዛሬ የምክር ቤት ስብሰባ ከ11 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት የሲዳማ ክልል የስልጣን ርክክብ የሚደረግበት ጊዜ ነው።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።
💚💙
#ኤጄቶ

ሲዳማ – ከስልጣን ርክክብ በኋላስ? | Sidama – After power transfer