ሰበር! ወጣት አማኑኤልን መሀል አደባባይ ላይ የገደለው የሽመልስ ወታደር የ ኦሮሞ ነፃነት ጦር እጅ ውስጥ ገባ።

ሰበር! ወጣት አማኑኤልን መሀል አደባባይ ላይ የገደለው የሽመልስ ወታደር የ ኦሮሞ ነፃነት ጦር እጅ ውስጥ ገባ።
Ezekiel Gebissa


Jaal Booruun kaleessaa Diddaa Master Plan irratti harka qullaa falmachuun Qillinxootti dararamaa tureetu har’ammoo Jaallan haqaa waliin falmachaa jira,Qeerroon Bosona jira.
WBOn haa waaru.
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

New information about the war going on in northern Ethiopia.
What is going on inside the prime minister Abiy Ahmed’s administration important information
Why is the Somali special force taken to the land of Amhara?
The program is being presented by heavy men Mr. Basey and Mr. Hubeeye Ahmed) Hamse.


ODUU Hatattama wbon humna addaa Amanu’eel Ajese Qabu fi TPLF Naannoo afaar qabachu |Moha Oromo


ወንጀልና ሊያጋጥሙ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመከላከል ድርጅቶችና ግለሰቦች የተከራዮችን ማንነት እንዲያረጋግጡ ፖሊስ አሳሰበ?
 
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) ወንጀልና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሌሎች የፀጥታ ችግሮችን አስቀድሞ ለመከላከል እንዲቻል መኖሪያ ቤት እና የመኝታ አገልግሎት የሚሰጡ ልዩ ልዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች የተከራዮችን ማንነት እንዲያረጋግጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡
በ አዲሰ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ማንነታቸውን ሰውረው መኖሪያ ቤቶችንና መኝታ ቤቶችን በመከራየት ወንጀል ለመፈፀም አቅደው የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች ስለመኖራቸው የፖሊስ የምርመራ መዛግብት ያስረዳሉ፡፡
 
የከተማዋን ሠላም በዘላቂነት ማስቀጠል የተቻለው በፀጥታ አካላት ቁርጠኝነት እና በህብረተሰቡ የነቃ ወተሳትፎ መሆኑን የገለፀው ፖሊሰ አሁንም ይህንን ሰላም አሰተማማኝ አድርጎ ማቆየት እንዲቻል ከመቼውም ጊዜ በላይ ለፀጥታ ስራ ልዩ ትኩረት መስጠት የሚያስፈልግበት ውቅት ላይ እንገኛለን ብሏል፡፡
የአዲሰ አበባ ፖሊስ ከህብረተሰቡና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሰራ መሆኑን ገልፆ ወንጀል ፈፃሚዎችና ሌሎች የፀጥታ ችግሮችን ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ አካላት ምቹ ሁኔታ እንዳይኖራቸው ማድረግ ተገቢ መሆኑን አስገንዝቧል፡
 
ይህንን ለማሳካት በዋናነት የመኖሪያ ቤት የሚያከራዩ ግለሰቦች ፤የመኝታአገልግሎት በሚሰጡ ሆቴሎች፣ ፔንሰሊዮኖችና ተመሣሣይ አገልግሎት የሚሰጡ የንግድ ቤቶች ማንነታቸው በግልፅ ላልታወቁ ሰዎች ቤት እንዳያከራዩ እንዲሁም በሚያከራዩበት ወቅት የተከራዩን ማንነት የሚገልፁ የነዋሪነት መታወቂያና ሌሎች ሰነዶችን በሚገባ አረጋግጠው በመመዝገብ ይህንንም በየአቅራቢያቸው ለሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ማሳወቅ እንደሚጠበቅባቸው የአዲሰ አበባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡
የጥፋት ተልኮ ተቀብለው የሚንቀሳቀሱና ለአካባቢያቸው እንግዳ የሆኑ ፀጉረ ለውጦች ሲያጋጥሙም በአቅራቢያቸው ለሚገኙ የፀጥታ አካለት ጥቆማና መረጃ እንዲሰጡ ፖሊስ ጠይቋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
source: FBC

1 Comment

  1. Please, please, please say this is SO!!! A MURDERER OF AN INNOCENT OROMO BOY GOT NABBED BY OUR OLA? If so, I am going to sleep well tonight! Thank you for the great news!

    Stand with our BRAVE sons and daughters of the Oromo Liberation Army! Forward to A Sovereign Oromo Republic, Conceived in Liberty, with Freedom for ALL her Citizens!

Comments are closed.