ሰበር ከወሎ: የወሎ ኦሮሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት ወጣት አህመድ

ሰበር ከወሎ: የወሎ ኦሮሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት ወጣት አህመድ ሐሰን ዞናችንን ከተረከቡ ቦሃላ ባደረጉት አስተዋፆ እንዲሁም በዞናችን ላይ በተደረገው ወረራ ሳቢያ ገጥሞን ለነበረው እክል የሰጡት ቆራት እና በሳል አመራር ታይቶ ሰቦና ነታቸው በመረጋገጡ ከዚህ ቦሃላ “ሰቦና” የሚለውን ስያሜ በማስቀደም እንዲጠሩ ያገር ሽማግሌ ዎች፣ አበጋሮች፣ ወጣቶች በጋራ በመምከር ወስነዋል ። እኛም ተቀብለናል።
ሰቦና አህመድ ሐሰን ይገባዋል ።

Via: Oromoota Walloo የወሎ ኦሮሞ
LENSE LEMESSA Imala Jaalala New Afaan Oromo Music Wollo 2019ኡመር መሀመድ (Senbete) Oromo Music |Wollo|AHS