ሰበር መረጃ:የህወሃት ብሄራዊ መረጃ እና የወታደራዊ ደህንነቱ

ሰበር መረጃ:የህወሃት ብሄራዊ መረጃ እና የወታደራዊ ደህንነቱ ጨዋታ ቀይረዋል

የህወሃት ብሄራዊ መረጃ

(satenaw) ____የኢትዮጵያን ህዝብ ለማደናገርና ለማታለል ምን ግዜም አይሰለቹም ዋናዉ ጨዋታ የትግራይ የበላይነት ብቻ ነዉ አዎ ይህን ለማከናወን ለዘመናት ሲነገር የነበረዉ እዉነት ገሀድ የሚወጣበት ጡሩንባ አሁን ተነፍቷል።
ከብሄራዊ መረጃ ያገኘነዉ ፍንጭ እንደሚጠቁመዉ ከብሄራዊ ደህንነቱ እና ከወታደራዊ ደህንነቱ የተዉጣጣ ቡድን በመከላከያ ዙሪያ መቀየር ያለባቸዉን ከፍተኛ አመራሮች በተመለከተ ዉሳኔ ላይ ተደርሷል በዚህም መሰረት ከአናት ላይ ተቀምጠዉ ሲያሻቸዉ ከሱዳን ሲያሻቸዉ ከቻይና ሲያሻቸዉ ከክፍለ ከተማ ከወታደርነት ማእረግ እስከ ፕሮፌሰር ማእረግ ደረጃ ድረስ የተቀናጁትን ሳሞራ የኑስን ጭምር እንደሆነ ተረጋግጧል።
ነገር ግን በዚህ ያልተስማማዉ ሳሞራ የኑስ ለሱዳን ጦር አቻዎቹ የኢትዮጵያን መሬት እንዲረከቡ ትእዛዝ ሰጥቷል.. ይህን ተከትሎ በብሄራዊ መረጃዉና በመከላከያ ሚኒስቴሩ መካከል የተፈጠረዉ ግብግብ መጨረሻዉ ምን ሊሆን እንደሚችል የሚታይ ይሆናል ሌላዉ የመከላከያ ሚኒስቴር ሲራጅ ፈጌሳ ከብሄራዊ መረጃዉ ጋር በማበር እሳቱን በማራገብ ወደር አልተገኘላቸዉም የሳሞራ የኑስን መልእክት ለማክሸፍ ወደ ሱዳን የመከላከያ ሉካን በመላኩ አንዱ እና ዋናዉ ነበሩ።
ከላይ የተጠቀሱት እራዮች በጥቂቱ ይህን ይመስላሉ.

1. በሱዳን እና በኢትዮጵያ በተለይም በኢትዮጵያ አከርካሪ አማራ ህዝብ መካከል የማይፈታዉን ጸብ መለኮስ
2. የትግራይ ህዝብ ሉአላዊነትን ማረጋገጥ
3. የታሰሩ እስረኞችን በመልቀቅ ህዝብን ማደናገር
4. አመጽ በሚነሳባቸዉ አካባቢዎች ቀድሞ አለመድረስ
5. የአድዋዊያኑን ስልጣን በቅርብ መከታተል
6. የተፈራላቸዉ አባላቶችን ሐገር መቀየር
7. በምስራቅ ኢትዮጵያ በኩል ድርድር መጀመር
8. የሐገሪቷን ተቀማጭ የሃብት ክምችት አለማንቀሳቀስ
9. የዶላር እጠረት እያስከተለ ያለዉን የኢኮኖሚ መላሸቅ ለማባባስ ይሁን ለመቀነስ? ብርን በገፍ ማምረት
የሚሉት ጥቂቶቹ ናቸዉ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!