ሞፋራህ ዛሬ ተበቀለን ! ዛሬ በዙሪክ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ፍፃሜ ውድድር አስደናቂ

ሞፋራህ ዛሬ ተበቀለን ! ዛሬ በዙሪክ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ፍፃሜ ውድድር አስደናቂ ትንቅንቅን ይመልከቱ።
ሙክታርና ዮሚ ትንሽ የልምድ ማነስ ነው እንጂ በጣም ድንቆች ነበሩ። ቪድዮውን ይመልከቱ።