ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በህገወጥ የመሬት ወረራና ዳግማዊ ሚኒልክ

ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በህገወጥ የመሬት ወረራና ዳግማዊ ሚኒልክ ት/ቤትን በተመለከተ ከቦሌ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ጋር በተወያዩበት ወቅት የተናገሩት
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ግንቦት 24/2011 ዓ.ም

አዲስ ቴቪ Addis TV


Breaking News

Geetaachoo Asaffaa dhoksaadhaan gorsaa Abiyyii ta’ee hojjechaa akka jiru bira gahame. Geetaachoon waan jiru hunda siyyaasaaf itti gargaaramaa jechuudhaan hojiiwwan hunda duuba Abiyyii taa’ee nama hojjetaa jirudha.

Tooftaa fi tarsiimoo Jaal Marroo ittiin dhabamsiisan hedduu kan duuba taa’ee bocaa oolu Geetaachoo akka ta’es keessa beektonni dubbataa jiru.

Dhimma Jaal Marroo Elekoopteraan rukutuu bilbila Jaal Marroo hidhuudhaan kan Opereeshina isaa xumuree Abiyyiif himes Geetaachoodha.

Summiidhaan naannoo faalanii summiin raateessanii qabuus kan project isaa duuba Abiyyi taa’ee hojjetaa jiru Geetaachoo Asaffaa ta’uu gabaasanii jiru.

Geetaachoo Asaffaa Finfinnee taa’ee utuu Abiyyiin gorsuu akka waan Tigiraayiin jiruuttis gabaasaa jedhee kan siyyaasaaf hojjechaa ture Geetaachoo akka ta’e gabaasaa jiru.

Oda Labsi Fajji


ኦሮምያ ክልል ውስጥ ወደ ቤልጄም ሊላክ የነበረ ቡና መዘረፉ ተሰማ

ወደ ቤልጄም ሊላክ፤ ወደ ጅቡቲ ወደብ እየተጓጓዘ የነበረ 40 ቶን ቡና መዘረፉ ተሰማ።

(bbcamharic)—በተሳቢ መኪና ተጭኖ በሁለት ኮንቴይነር ወደ ጅቡቲ እየተጓጓዘ የነበረው ቡና በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ ሎሜ ወረዳ እንደተዘረፈ የዞኑ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ሂደት ባለቤት የሆኑት ኮማንደር ተስፋሁን ታደሰ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።

የኩሩ ኢትዮጵያ ኮፊ ዴቬሎፕመንት ባልደረባ የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ተፈሪ በበኩላቸው፤ ሰኞ እለት ሁለት ተሳቢ መኪና ቡና ተጭኖ ወደ ጅቡቲ ይሄድ እንደነበረ አስታውሰው፤ ዝርፊያ የተፈፀመበት ተሳቢ ከቀኑ 10 ሰዓት ከአዲስ አበባ እንደተንቀሳቀሰ ተናግረዋል።

አቶ ቴዎድሮስ ቡናው በሁለት ኮንቴይነር የተጫነ 690 ኬሻ (40 ቶን ገደማ) መሆኑን ተናግረው፤ ዘረፋው የተፈፀመው ከምሽቱ ሦስት ሰዓት አካባቢ መሆኑን፣ በሹፌሩም ላይ ድብደባ እንደደረሰበት ገልጸዋል።

• ወደ ለንደን የሚሄደው አስደናቂው የትራምፕ ጓዝ

• ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ከሊቢያ ወደ ጣልያን ተወሰዱ

• በአተት ሳቢያ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ኮማንደር ተስፋሁን ዝርፊያው የተፈጸመው ሰኞ ግንቦት 19 ቀን 2011 ዓ. ም. ምሽት መሆኑን አረጋግጠው፤ ቡናውን የጫነው መኪና 39 ሺህ 900 ኪሎ ግራም ቡና ጭኖ ነበር ብለዋል። ፓሊስ ባደረገው ክትትልም ከተዘረፈው ቡና ማግኘት የቻለው 5ሺህ 514 ኪሎ ግራም ቡና ብቻ መሆኑን ጠቅሰዋል።

አቶ ቴዎድሮስ ሹፌሩ “በመልክ የማውቀው የጅቡቲ ሹፌር ነው” ያለውን ግለሰብ አዳማ ከመድረሱ በፊት ጭኖ እንደነበር መናገሩን ገልጸው፤ ማታ ሦስት ሰዓት ላይ መኪናውን ሲያቆም ዘራፊዎች እንደያዙት መስማታቸውን ይናገራሉ።

ኮማንደሩ እንዳሉት፤ ዝርፊያውን የፈጸሙት ግለሰቦች የተጠቀሙበት ቪትስ መኪና እንዲሁም አንድ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር የዋለ ሲሆን፤ ቀሪዎቹን ተጠርጣሪዎች ለመያዝ ክትትል እያደረጉ ነው።

ኮማንደር ተስፋሁን ጉዳዩ ምርመራ ላይ ስላለ ዝርዝር ማብራሪያ ለመስጠት እንደሚቸገሩ በመግለፅ፤ ቡናውን ጭኖ የነበረው ተሳቢ መኪና በኅብረተሰቡ ጥቆማና ትብብር ተገኝቷል ብለዋል። አክለውም የዝርፊያው ተባባሪ ናቸው የተባሉ ሰዎችን የማጣራት ሥራ እየተከናወነ ነው ብለዋል።


5 parties that can win the election | ቀጣዩን ምርጫ ሊያሸንፉ የሚችሉ 5ታማኝ እና ተወዳጅ ፓርቲዎች

1 Comment

  1. ESAT is at the forefront of the organizations that we Oromos will dismantle and take their capital as punishment for what the Menilik settlers did to Oromos. ESAT’s capital is needed to rebuild Oromia to our liking while ESAT’s services are not needed since we got OMN , KICHUU , social medias and others.

    All of Addis Ababa including this cursed Bole Airport will be demolished and we Oromos will build Finfinne from scratch to our liking.

    Oromia will build our own dams and build all of Oromia from scratch. We will not share our resources with the Menilik Settlers anymore. The only reason we kept Menilik settler’s around is so these weak beggars face GADDA justice for what they done to Oromos. Menilik settlers allover including ESAT will cover the costs of demolishing and rebuilding Oromia including Finfinne, as punishment before we are done with them.

    We want nothing of the Menilik’s settlers memory to remain standing anywhere in or around Oromia including the name Addis Ababa itself. The only thing the Menilik settlers is forced to do now is payback Oromos what they stole from Oromia. Just continue to cough it up as ESAT did

    Besides that What we decide to demolish within Oromia including our own city of Finfinne is none of the Menilik settlers business. Menilik settlers must do what Oromo leaders tell them to do according to GADDA JUSTICE.

Comments are closed.