ምርጫ ከተደረገ በሶማሌ ክልል 78% ድምፅ ያሸንፋል ተብሎ የሚታመነው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግምባር ( ኦብነግ/ONLF) ነው፡፡

ምርጫ ከተደረገ በሶማሌ ክልል 78% ድምፅ ያሸንፋል ተብሎ የሚታመነው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግምባር ( ኦብነግ/ONLF) ነው፡፡ የኦብነግ ሊቀ መንበር ዶ/ር ማሕዲ ከ KTNN በነበራቸው ቆይታ ከተናገሩት ሁለት ነጥቦችን ተርጉሜ ላካፍላቹህ፡

1. ” እኛ ብልፅግና (ፒፒ) የሚባለውን ፓርቲ አካል አይደለንም፡፡ ለኛ በብሄሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ላይ ፒፒ ያለውን አቋም ግልፅ አይደለም፡፡ ተጨማሪ ማብራርያ እንፈልጋለን:: “

2. ” የኛ አቋም ግልፅ ነው፡፡ እኛ የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ደጋፊዎች ነን፡፡ የራሱ መንግስት እንዲኖረው የሚፈልግ ሁሉም ብሄር የራሱ መንግስት እንዲኖረው እንደግፋለን፡፡ መሪዎቻችን ከአዲስ አበባ እንዲሾሙልን አንፈልግም [ AKA ሙስጠፌን አንቀበልም] በዚህ አጀንዳ ተንተርሰን ከሚመስሉን ጋር ትብብር እንፈጥራለን” ብሏል፡፡
Via Nahusenay Belay

Daniel Dhaba


#ክልል_የመሆን_ጥያቄው_ወላይታ_እንደ_አገርም_ሆነ_እንደ_ሕዝብ_ከተቀማው_ሁለንተናዊ_መብት_አንጻር_ባሕርን_በጭልፋ_ነው
ሚኒሊክ ኢትዮጵያን በመስራት ህደት ውስጥ አፍሪካን በመሸጥ ከምዕራባውያኑ በገዛው ነፍጥ ከፈፀማቸው ጦርነቶችን እና ወንጀለኞች ሁሉ በወላይታ እና በኦሮሚያ (በተለይም አርሲ እነ ሐረርጌ) በአሰቃቂነቱ በዝያን ወቅት በመላው ዓለም ወደር አለነበረም።
በ1890ዎቹ የወላይታ ሕዝብ አገሩን እና ማንነቱን ከሚኒልክ ለመከላከል ፍፁም አስደናቂ በሆነ መልኩ ነበር የተፋለመው። ለዐመታት በዘለቀው ጦርነት ጀግናው የወላይታው ሕዝብ ጦር፣ ጋሻ እና ቀስት ብቻ ታጥቆ በፈረንጆች እገዛ ዘመናዊ ጠመንጃ አፍንጫው ድረስ ካነገበው ነፍጠኛ ጋር ተፋልመዋል። የወላይታ ልጆች ጦርነቱ ላይ በከባድ ጀግንነት ከመፋለማቸው የተነሳ በመጨረሻ ሚኒሊክ እራሱ በቀጥታ ጦርነቱን ተቀላቅሎ ለመምራት ተገዶ ነበር። Professor ባሕሩ ዘውዴ እንደጻፋት፣ ኢትዮጵያን ለመስራት ነፍጠኞቹ ከገጠሙት ጦርነቶች ሁሉ ሚኒልክ እራሱ በቀጥታ የተሳተፉበት ብቸኛው ጦርነት ከአርሲ ቀጥሎ የወላይታው ነበር። በመጨረሻም ጦርነቱ በጠመንጃ የበላይነት ተቋጨ።
የወላይታውን ጀግንነት ለመበቀል ስሉ ነፍጠኞቹ በ1896 የወላይታውን አገር መሪ KAWO TONAን እንደ አደገኛ የዱር እንስሳ በብረት ሰንሰለት አስሮ ወሰዱት። ከዝህ በኃላ ነበር አፍጠኞቹ አስከፍውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በወላይታ የፈጸሙት፣ መቀጣጫ እንድሆን። የታርክ ሰነዶች እንደምያሳየው ከ80% በላይ የምሆነው የወላይታ ሕዝብ በህደቱ ተገድሏል።
በዝህ መልኩ የወላይታ አገርም በቅኝ ግዛት ወደ ኢትዮጵያ ተጠቃለለች። ታድያ ዛሬ ከ124 ዓመታት በኋላ የወላይታ ሕዝብ ያነሰው ክልል የመሆን ጥያቄ ወላይታ እንደ አገርም ሆነ እንደ ሕዝብ ከተነፈገው መብት ጋር ስነጻጸር ባሕርን በጭልፋ ይመስላል።

Denebo Wario