ማነው ከኦሮሞ በላይ ኢትዮጵያዊ ? እኛም ስለ ኦሮሞ ልንጽፍ ተነሳን: ኢትዮጵያዊነትን ለኦሮሞ ህዝብ አታስተምሩትም ያስተምራችኋል 

ማነው ከኦሮሞ በላይ ኢትዮጵያዊ ? እኛም ስለ ኦሮሞ ልንጽፍ ተነሳን ፦ ኢትዮጵያዊነትን ለኦሮሞ ህዝብ አታስተምሩትም ያስተምራችኋል 

ኦሮሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ ገሚሱን የሚሸፍን ፥ ከሰሀራ በታች ከሚገኙ የአፍሪካ ሀገሮች ውስጥ የቀዳሚው ካሌንደር ባለቤት (በናሳ ሳይንቲስቶች የተረጋገጠ) ፤ በዓለም ከግሪክ አቴና ዴሞክራሲ በሁሉም መስክ የሚልቅ ፦ ስልጣን ርስት ሳይሆን በየ8 ዓመቱ የሚለዋወጥበት ፥ መሪዎቹ በችሎታቸው የሚመረጡበት ፤ ለፓርላማው ታዛዥ የሆኑበት ፥ ከአባ ገዳው ጀምሮ first among equals የተለየ ጥቅም የማያሰጥ ፥ ፓርላማው ከፍተኛ የስልጣን አካል የሆነበት egalitarian ፤ ባሪያ የሌለበት freedom to all regardless of wealth and hereditary kinship ፥ ልመና የሚያሳፍር በመሆኑ እጁን ለስራ እንጂ ለስጡኝ የማይዘረጋ dignified existence ፤ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ መለያ ባንዲራ ከሮም እስከ አሜሪካ ያውለበለቡ ጀግኖች መፍለቂያ patriotic in actual sense ፤ በአገር ውስጥ አርበኝነትም ሆነ በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ጀግና መሪዎች የነበሩት ፤ በአፍሪካ የቀንድ ከብት አንደኝነታችን መሰረት ፥ የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ብለን ብንዘምር የአንበሳውን ድርሻ የሚይዝ ፤ የራሱ Pope አባ ሙዳ ፥ ወንድና ሴት ካህናት ቃሉና ቃሊቲ ያሉት ፤ አዋሽ ፥ ገናሌ ፥ ዋቢሸበሌ ፥ ዳዋ ፥ ጊቤና ሌሎች ወንዞች የሚገማሸሩበት ፥ ውበቱና እንግዳ ተቀባይነት ባህሪው እንደ ገባር ወንዝ እየጠራቸው ከውስጥም ከውጪም የሚፈሱ ጅረቶችን ባህር ሆኖ የሚቀበል ፥ ወደ ሌሎች የማይፈስ ፥ በኢትዮጵያ ታሪክ በሩጫ አበበ ቢቂላ ፥ በዘፈን ጥላሁን ገሰሰ ፥ በሳቅ በላቸው ፥ በስነ ጽሁፍ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ፥ በውበት ውቢት አመንሲሳ ፥ በወርቅ አዶላ ወለጋ ፥ በዴሞክራሲ ፥ በሀብት ፥ በብዛት ፥ በእምነት ፥ በካሌንደር +( በአጠቃላይ የማይልቅበት ዘርፍ የሌለ) ፥ ታላቅ የርብርብ ማዕከል የሆነ ፤ ከሁሉም በመቀላቀል ለከፈለው ታላቅ ዋጋ የቀልደኞች አፍ መፍቻና መክፈቻ የሆነ ታላቅ ህዝብ ነው ።
በታሪክ አወዛጋቢው መሪ አፄ ምኒልክ የጀግንነቱን ልኬት ተገንዝበው ፦ የጦር ሚኒስትራቸውን ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ አባ መላ ፥ የጦር መስፋፋት ሚኒስትራቸውን ጎበና ዳጬ ፥ ሠራዊታቸውን በኦሮሞ ጦር መገንባታቸውን መካድ አይቻልም ፤ መኮንን ጉዲሳ ፥ አብዲሳ አጋ ፥ ባልቻ ሳፎ ፥ ታደሰ ብሩ ፥ አበበ አረጋይ ፥ በቀለ ወያ ፥ ገረሱ ዱኪ ፥ አብቹ … ወዘተርፈ ጀግኖችን መጥቀስ እንችላለን ። እስኪ በጣሊያን ጊዜ ተቀዳሚ ባንዳዎች እነማን ነበሩ? አንድነት ይበጃል ብለን ዝም ማለታችን ታሪክ የሌለን ካስመሰለንማ ገና ብዙ ምንጽፈው አለን ። የፍቅር እንጂ የግጭት መንስዔ አይደለንም ። ማንም ኢትዮጵያዊነትን አልሸለመንም ፥ አይሸልመንም ፥ ዕውቅናም አንጠይቅም ። እኛ አንጋፋ ቀዳሚ ኢትዮጵያውያን ነን ። የማንም ውለታ የለብንም ። በአድዋ ተራሮች ደማችን ተንዠቅዥቋል ፥ በሶማሊያ ወረራ ወቅት ከማንም በላቀ ሁኔታ ደማችን ፈሷል ፤ ከማንም በላይ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ደም እኛ ውስጥ አለ ። ኦሮሞ ትልቁ የማቅለጫ ገንዳ ግንድም ነው ።

Ilma Dasu Odaa, Ijoollee Booranaa
The pictures and text were taken from different sources.
Mengistu Gudissa :ይጨመርበት
ገበየሁ ቢምት ተተካ ባልቻ
መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ
የአደዋው ጀግኖች ሳይንቲስቶቹ እነ ፕ ር አክሊሉ ለማ ደበላ
እነ ፕር ገቢሳ ኤጀታ ሰማዕታት ቱ ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ .መገርሳ በዳሳ የክብር ዶክተር ወይዘሮ አበበች ጎበና የኢትዮጵያ ልጆችን ከአብራካቸው እንደ ወጡ አቅፈውና ደግፈው ያሳደጉ እና ብዙ ሌሎችም ታዲያ ከዚህ ህዝብ የወጡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጀግኖች ስናስታውስ ኢትዮጵያዊነትን በደሙና በአጥንቱ ካነፀ በኃላ ይሰብካል እንጂ ምን ይሰበካል?የሆነውንነና የሚኖረዉን ኢትዮጵያዊነት ማነው የሚነግረው? በኢትይኦጵያ ታሪክ ብዙ የኦሮሞ ብሄራዊ ጀግኖች ተፈጥረዋል ።

የሰሩትም የተሰዉትምበኢዮጵያዊነት ነዉ ኢትዮጵያዊ ነት ከሱም ወዲያ ላሳር።

1 Comment

 1. Well, the Oromo people must come out and boldly claim their place in the history of that country. In fact, our enemies developed canning strategies of claiming what was/is ours and built their advantages whitewashing histories. For so long, most of us sat where they put us probably because we chose to just stay in our comfort zones and get by. I have great respect and love for our heroes and heroines who have sacrificed their lives and comfort to reverse enemies’ plans for our extinction, and bring our struggle to where it is now. Some of us, however, must wake up and join the march. Let us come out of our comfort zones. I remember meeting the renowned scholar, Dr Gemechu Megerssa, one Saturday morning, in a cafeteria around Art Kilo about two decades ago. Our meeting was by accident as we had only brief acquaintance and were not at a stage of socialising. We chated about issues ranging from the plight of our people to his research interests.

  I casually threw a question at him and was not surprised by his answers. The question was roughly like this, “while there were good numbers of Oromo intellectuals and politicians the Oromo people were always manipulated and outsmarted by inferior enemies. Even when it came to writing, despite possessing potential to write in at least three languages (Oromiffa, English and Amharic), our intellectuals were not publishing enough. What did you think was the main difficulties? He mentioned about the barriers put in place by consecutive Ethiopian régimes and concluded ” we were used to ‘injera and wat’ keeping us in our comfort zones “. Bang on! Safe for our few intellectuals and our new generation, qeerro and qarree, most of us preferred to waste our time reading garbage lies written and thrown to us by our enemies. The maximum measure we took rarely went beyond getting irritated or annoyed by their lies. It was unfortunate that some great Oromo personalities in the past toiled to advance the interests of our enemies. Nonetheless, our enemies have no morale ground to preach us that they ‘created Ethiopia’ and claim credits for protecting it from invaders. They cannot also try to associate themselves with all the good things that country has had and deny us of our history. They must not exploit our inaction and modesty using the same sinical tactics any more.

  While I have great respect and admiration for Oromo individuals who are trying to fill the gap, when it comes to writing about our true history and shading light on our just cause, most of us are not doing enough. I assume that there are thousands of educated Oromos who can put pen to paper. Nevertheless, we are not producing enough to counter false claims made by our enemies. We often forget that we are all responsible to search for the truth and expose false information fabricated against our people and Oromo individuals toiling day and night to advance our just cause.

  Let us rise in unison in all aspects and ascertain our bright future. Qeerro and qarree, you are the future of the great Oromo people. Research our past and also write about your recent and current history extensively. Never sleep, read each other, continue your march and build the future of our people on strong foundation. Understand your immense potential and be the rock of our freedom.

  May the true history of our people come to light and shine more lights on the greatness of the Oromo people!

  OA

Comments are closed.