“ሚዲያ ዘግተህ፣ የፖለቲካ ተቃዋሚዎችህን አስረህ፣ ገድለህ ወይም አስገድለህ እንዲሁም ከምርጫ አስወግደህ፣

“ሚዲያ ዘግተህ፣ የፖለቲካ ተቃዋሚዎችህን አስረህ፣ ገድለህ ወይም አስገድለህ እንዲሁም ከምርጫ አስወግደህ፣ ሌሎቹ ላይ state power በመጠቀም ጦርነት አውጀህ ምርጫ አደረኩ ብትል ውጤቱ የመንደር መሪ ያደርግህ ይሆናል እንጂ የሃገር መሪ ሊያደርግህ በፍጹም አይችልም”

ይሄን ያለው ጨ/ሚኒስትሩ ነው። የሱን ሃሳብ ምንም ሳልነካ አባባሉን ጥቂት ሳላሻሽልለት ግን አልቀረውም😎
“ባልታደሰ የፖለቲካ ባህል ዉስጥ ነዉ የምንኖረዉ፡፡ በዘመነ-መሳፍንት ትርክት ዉስጥ ዘመናዊ ፖለቲካ ለመስራት እየሰራን ነዉ፡፡ የዘመነ ፖለቲካ ስለማንጫወት ዉጤቱ የቆየዉን ኋላቀርነት፣ የከረምንበትን ችግር ነዉ እያጨድን ያለነዉ፡፡”
አንዷለም አራጌ በጀረጄ ኃይሌ ፕሮግራም ላይ
200 አመት ወደኋላ ሄዶ አሁን ካለዉ ሁኔታ ጋር ማመሳሰል የጤና ነዉ ትላላችሁ? ደግ ሰዉ ሲበላሽ ትንፋሹ …… ይባል የለ