Site icon Kichuu

መፈንቅለ መንግስት ይደረጋል በሚል በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ፍርሀት ነግሷል!

 መፈንቅለ መንግስት ይደረጋል በሚል በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ፍርሀት ነግሷል

በአብይ ተክደናል ባዮች የአማራ ብልጥግና በመከላከያ የወታደር ክንፉን በ ሌ/ጀኔራል አበበው ታደሰ ሚመራ በደህነት ክንፉን በተመስገን ጥሩነህ ሚመራ እንዲሁም የአማራ ብልጥግና ባለስልጣኖች እና የሱማሌ ፕሬዝዳንት ሙስጠፌን ጨምሮ እስከ የአማራ ቤ/መንግስት ሠራተኞች ጋር በቅንጅት በመሆን መሽሬን የማስወገድ ኦፕሬሽን በቅርቡ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ..
በዚህ መፈንቅለ መንግስት ኦፕሬሽን የኦሮሞ OPDO ባለስልጣኖች ሽመልስ አብዲሳ , ታየ ደንዳአ እና ከመከላላከያ የኦሮሞ ብሔርተኞች ባጫንም ጨምሮ ይወገዳሉ ..
በአሁን ሰአት መሽሬ ከ Situation-room (ከመኝታ ቤቱ) ሆኖ ነገሮችን ሁሉ በፍርሃት እና በጭንቀት በመከታተል ላይ መሆኑ ታውቅዋል ..

Via: Fryat Tigray

Exit mobile version