መፈንቅለ መንግስት ይደረጋል በሚል በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ፍርሀት ነግሷል!

 መፈንቅለ መንግስት ይደረጋል በሚል በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ፍርሀት ነግሷል‼

በአብይ ተክደናል ባዮች የአማራ ብልጥግና በመከላከያ የወታደር ክንፉን በ ሌ/ጀኔራል አበበው ታደሰ ሚመራ በደህነት ክንፉን በተመስገን ጥሩነህ ሚመራ እንዲሁም የአማራ ብልጥግና ባለስልጣኖች እና የሱማሌ ፕሬዝዳንት ሙስጠፌን ጨምሮ እስከ የአማራ ቤ/መንግስት ሠራተኞች ጋር በቅንጅት በመሆን መሽሬን የማስወገድ ኦፕሬሽን በቅርቡ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ..
በዚህ መፈንቅለ መንግስት ኦፕሬሽን የኦሮሞ OPDO ባለስልጣኖች ሽመልስ አብዲሳ , ታየ ደንዳአ እና ከመከላላከያ የኦሮሞ ብሔርተኞች ባጫንም ጨምሮ ይወገዳሉ ..
በአሁን ሰአት መሽሬ ከ Situation-room (ከመኝታ ቤቱ) ሆኖ ነገሮችን ሁሉ በፍርሃት እና በጭንቀት በመከታተል ላይ መሆኑ ታውቅዋል ..

Via: Fryat Tigray