መጪው ምርጫ ምን አይነት መልክ ይኖረዋል? ምርጫ ቦርድ የኢዜማ ነው!

መጪው ምርጫ ምን አይነት መልክ ይኖረዋል? ምርጫ ቦርድ የኢዜማ ነው!

ምርጫ ቦርድ የኢዜማ ነው!

ብርትኳን ሚደቅሳን በአካል ብቻ ሳይሆን የማውቃት አንድ ትምህርት ቤት አብረን ተምረን የጠንካራ እምነት ባለቤት እንደነበረች የማውቃት እህቴ ነበረች። አርብ አርብ ከተማሪዎች ፌሎውሽፕ ስንመለስ ከእንጦጦ እስከ 6 ኪሎ በየመንገዱ የሚኮለኮሉት ጎረምሶች «በየሱስ ስም ልሳምሽ» እያሉ እንስት እህቶቻችንን ሲያስቸግሩ እኔና ወንድሞች «የሰቀልነውን ስጋችንን ያወረድን ለት ችግር እንፈጥርባችኋለን» እያልን አልፎ አልፎም ገፍተው እንስት እህቶቻችንን የሚጠጉትን ጎረምሶች ገፍተር እያደረግናቸው እንከላከል ነበር፤ ቡርቴም አንዷ ነበረች።
ብርትኳን ቅንጅት ከገባች በኋላ ግን በፖለቲካው አለም የአንድ ርዕዮተ አለም አራማጅ መሆንዋንና ታላቅ ዋጋም የከፈለችበት ፖለቲካዊ እምነት እንዳላት አውቃለሁ። ይህ ለሁለት አስርት አመታት ያህል በውስጧ የተዋሀደው የፖለቲካ እምነቷና የፖለቲካ ጓዶቿ እንዲህ በቀላሉ ይፋቷታል ማለት ግን ተላላነት ነው። ከማይፋቷት ዋነኛ የርዕዮት አጋሮቿ አንዱ ያኔ ቢጫ የምንለው (የቆዳው ቀለም ወደ ነጭ አይኖቹ ደግሞ ወደ ሞንጎልስ የሚጠጋው ሳቂታና ተጫዋች ባልንጀራችን Samson) በቅንጅት ምክንያት አውሮፓ የከተመው አሁን የኢዜማ የአውሮፓ ቻርተር አስተባባሪው ሳሚ እንዳወጣው መረጃ መሰረት ቡርቴ ዋናው ስራዋ የምርጫ ቦርድን መምራት ሳይሆን የርዮት አለም ድርጅቷን ኢዜማን ለድል ማብቃት እንደሆነ ፍንትው አድርጎ አሳይቶናል።
ባንድ ወቅት እዚህ አሜሪካ መሰሪው ብራምጡ ነጋ «ምርጫ ቦርድ ውስጥ ያሉ የህግ ባለሞያዎቻችንን» ሁሉን ነገር እያመቻቹልን ነው አይነት ንግግር ለደጋፊዎቹ ማድረጉ ብርትኳንና የእምባ ጠባቂ/ስብአዊ መብት ኮሚሽኑን ሀላፊ የግንቦት ሰባት አባላት መጥቀሱ እንደነበር እንረዳለን። ብርትኳን በምርጫ ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይችላሉ በሚል ስጋት መንግስት የግፎች ሁሉ ግፍ በኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲያደርስ፣ ሲገድል፣ በበርካታ ሺዎች የኦሮሞ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ሲታሰሩና ቶርች ሲደረጉ፣ የኦሮሞ ፓርቲ አመራሮች ላይ ግድያና እስር ሲፈጸም የቀረበላትን አቤቱታ መስሚያዬ ድፍን ነው ብላ ዝም ስትል ከርማ፤ አሁን ኢዜማ ስብሰባ እንዳላደርግ ሁለት የአማራ ከተሞች ከለከሉኝ ስላለ አፋጣኝ ምላሽ ከመስጠቷ ባለፈ ቢሮዬ ድረስ መምጣት አለባችሁ የሚል ዛቻም ጭምር ደብዳቤ ጽፋለች።
ሲሆን እንደ አንድ የህግ ባለሞያ ሰብአዊ መብት ሲጣስ ቢቻላት እንዲቆም ጫና ማድረግ ካልተቻላት ደግሞ አልትጣንዋን አስረክባ ዞር ማለት ነበረባት።
ምርጫ ቦርድ የኢዜማ ነው የምንለው ያለምክንያት አይደለም።

Bizu Ha


#Leencoo Baatii soba #Aljazeera irratti sobee muudama argateera, abbaa alagaa waliigala #Federaalaa ta’e muudameera jedha oduun gama yoo #dhugaa ta’eef.

Fekadu Fayisa

የእኛ አድዋ ወልቃይት ነው ዶ/ር ዳኛቸው
ዶ/ር ገመቹ የእኛ አድዋ ፊንፊኔ ነው ብል ኖሮ ሀገር በአንድ እግር ይቆም ነበር።
ለማንኛውም ዘንድሮ ጭምብሉን የማያወልቅ አይኖርም


HNN.Bitooteeysa 4,2020 Dargaggoo-Yuusuuf Alii goota Oromoo kan fira caalaa diinni jabeenya isaa beektee nyaatte.

Dargeessa dureessa xiyyaara dhuunfaasaa qabu ture. International relationships political science degree qaba. Balaliisaa xayyaaraa ture. Umurii isaa waggaa 13 irraa jalqabee Qabsoo Bilisummaa Oromootti makame. Boqonnaa malee humnaafi beekumaa qabu qabsoof oolcha. Barumsa xumuree barsiisaa kolleejjii ta’uun qabsoof tumsaa ture. Miseensa UN keessatti farra shororkeessaa addunyaa ta’ee tajaajilaa ture.

Miidiyaan biyya Raashiyaa afaan Arabaa TV show irratti “doolaara 35,000 ji’atti siif kaffallaa hojjedhu” jedhee kadhataa ture. Inni garuu qabeenyaa fi humna isaatiin Qabsoo Bilisummaa Oromoo tumsuutti deebi’e. Caasaa mootummaa diiguun TPLF akka kuftuuf ga’ee guddaa taphate. Team Lammaan harkasaan Oromummaashee bartee deebitee gante. Kanaaf Lammaan ragaadha.

Yaaliin ajjeechaa marsaa heedduu irratti yaalame. Mootummaan Itiyoophiyaa humna hidhuu waan hinqabneef dhoksaatti ajjeesuuf heedduu yaalte. Hoggana ABO waliin gara biyyaatti galee waardiyaa Jaal Daawud ta’ee hojjechaa ture. Goonni kun amma butameera. Humni bute hinbaramne. Guraandhala 24/2020 butame.Via MW-Noolee

Tulluu Hiyyeessaa

13 Canadian citizens detained in Ethiopia Canadian Humanitarian, an Alberta-based NGO, said that a total of 13 Canadians are being detained at a police station in the Ethiopian city of Gondar, more than 600 kilometres north of Addis Ababa. Liam Nixon reports.


መጪው ምርጫ ምን አይነት መልክ ይኖረዋል? [ቃለምልልስ ከሜ/ጄ አበበ ተ/ኃይማኖት ጋር]