ትናንት መከላከያ ሰራዊት በምዕራብ ጎንደር ዞን የፈጸመውን ግድያ በመቃወም በመተማ ገንደውሃ የተቃውሞ ሰልፍ በመደረግ ላይ ይገኛል። ሰልፈኞቹ ሰራዊቱ አካባቢውን ለቆ እንዲወጣ ጠይቀዋል።