መንግስት ውስጥ እንዲሰሩ: ጭፍጨፋውን የመራው : አማረ ግዑሽትግሬነው!!” ጭፍጨፋውን የመራው ኮማንደር አማረ ግዑሽ ትግሬ መሆኑ እየተገለጠ

መንግስት ውስጥ እንዲሰሩ: ጭፍጨፋውን የመራው : አማረ ግዑሽትግሬነው!!” ጭፍጨፋውን የመራው ኮማንደር አማረ ግዑሽ ትግሬ መሆኑ እየተገለጠ በመሆኑ፣ የአማራ ክልል አስተዳደር ማድረግ ከሚገደዳቸው ተግባራት መሀል፣ በትግራይ ክልል መንግስት ውስጥ ስንት የአማራ ተወላጆች እንደሚሰሩ አጣርቶ፣ በዚያው ቁጥር የተሰላ የትግራይ ተወላጆች በአማራ ክልል መንግስት ውስጥ እንዲሰሩ ሊፈቅድ ይችላል።የወያኔ አስተኳሽ የሆኑ ትግሬዎች በአማራ ክልላዊ መንግስት ውስጥ እንዲሰሩ ሊፈቀድላቸው አይገባም።

የአማራውን ህዝብ ወግነው መቆም ካልቻሉና ወገንተኝነቸው ከወያኔ ጋር እስከሆነ ድረስ ሊሰናበቱ ይገባል። የሰሜን ወሎው ኮማንደር ግን ማእረጉ ተገፎ ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል።የብአዴን አባላት ወያኔን የሚወግኑ ትግሬዎች ከብአዴን ተባረው ወደ መቀሌ ሄደው ወያኔን እንዲቀላቀሉ መሸኘት ይገባቸው ይመስለኛል። ለወያኔ ከመሰለል ውጪ ለብአዴንም ሆነ ለአማራ ህዝብ ጥቅም የለሰቸውም። ወያኔ አንድ ከበደ የተባለ አማራ አባል ቢኖራት ከወያኔ አስወጥታ ወደ ብአዴን እንደላከችው ማለት ነው።

“Yared Tibebu


Breaking_news ህዝብ ሲያመር እንዲህ ነው:: Ethiopia : በወልዲያ ወጣት ገብረመስቀል ጌታቸውን ፍለፊት ተኩሶ የገደለው ቀይ ኮፍያ ለባሹ የአጋዚ ወታደር በወልዲያ ህዝብ በዱላ ተቀጥቅጦ ተገሎ ቤንዚን ተርከፍክፎበት እንዲቃጠል ተደርጎል:: እናትና የስድስት አመት ህፃን ልጅን በጥይት የመታው ሌላኛው የአጋዚ ወታደር በዱላ ተቀጥቅጦ ሆስፒታል ገብቷል:: ሟች ገብረመስቀል ደረቱ ላይ በሁለት ጥይት ተመቶ መገደሉ ይታወቃል::


Via: Natnael MokonnenEthiopia : በወልድያ ጭፍጨፋ እጁ በደም የተጨማለቀው የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር አበባው ሲሳይ ማለት ይህ ነው::

የከንቲባውና የዞኑ አስተዳዳሪዎች ስልክ +251 93 028 6116 ወይም +251911534965 አበባው ሲሳይ (የዞኑ አስተዳዳሪ)

+251914055908 ሞላ መለሰ (ከንቲባ)

Via: Natnael MokonnenIn fact TigraiOnline is right except for their phrase should be fixed:

TPLF security forces with renewed determination to kill innocents of the county

Via: Leta T. Bayissa

WaldiyaMassacre: We hold all those affected and grieving in our hearts! This mindless regime must be confronted and effectively stopped!