መተከል: የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግሥት የመተከል ኦሮሞ በአፍ መፍቻ ቋንቋ የመማር መብት ፈቅዶ በትምህርት ቢሮ በኩል ለመተከል

#መተከል
የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግሥት የመተከል ኦሮሞ በአፍ መፍቻ ቋንቋ የመማር መብት ፈቅዶ በትምህርት ቢሮ በኩል ለመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በጽሑፍ ቢያስታወቅም የድባጤ ወረዳ የቦሮ ሽዲ አመራሮች #በርበር_ጫንጮ_ጊጶ_ቆርቃ ላይ Afaan Oromoo አስጀመርን ማለት #የወለጋ_ሕዝብን ውረረን እንደማለት ይቆጠራል በማለት የክልሉን ውሳኔ አንተገብርም፣ በማለታቸው የበርበር ቀበሌ ሕዝብ የክልሉ ውሳኔ እስክተገበር ድረስ ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት ላለመላክ መምህራንም ላለመሳተፍ ወስኖ አቤቱታውን ወደ ክልል የምወስድ የአገር ሽማግሌ በመምረጥ ተለያይቷል ፣ የቤንሻንጉል ክልል መንግሥት የክልሉ መንግሥት ውሳኔ የማይተገበሩ የወረዳ አመራሮች ሆነ ብሎ ሕዝብ ከሕዝብ እንዲጋጭ ህብረተሰቡ ወደ ቁጣ እንዲገባ እየሰሩ መሆኑን አውቆ በእነዚህ አመራሮች ላይ እርምጃ በመውሰድ ክልሉ የውሳኔ ውሳኔ እንዲተገበር ቢያደርግ መልካም ነው ! መላው የኦሮሞ ሕዝብ ከጐናችን እንዲቆም ጥር እናስተላልፋለን ።