አሁን የደረሰን መረጃ: መቀሌ ሮማናት አደባባይ ብጥብጥ ተነስቷል!

አሁን_የደረሰን_መረጃ: መቀሌ ሮማናት አደባባይ ብጥብጥ ተነስቷል! ከወልድያ አንድ ሬሳ ወደ መቀሌ በመግባቱ

ከወልድያ አንድ ሬሳ ወደ መቀሌ በመግባቱ ምክንያት ከተማዋ ተናውጣለች ሱቆች ተዘግተዋል ብዛት ያላቸው ወጣቶች መቀሌ ሮማናት አደባባይ ከተማው ላይ ወጥተዋል ፊደራሎች አጥለቅልቀውታል ጥይት እና መትረየስ እየተተኮሰ ነው

የሚያስፈራ ድባብ ነው ያለው ከተማው ላይ እስካሁን ሰአት ድረስ ብጥብጡ እንደቀጠለ ነው። ወጣቶች አድማ በመውጣታቸው ምክንያት ፌደራሎች እና ሚልሻዎች እየተኮሱ ነው የሞቱ ሰዎችም አሉ እየተባለ ነው። ከየት እንደሆነ የማይታወቅ ቦታም ከባድ መሳርያዎች
እየተተኮሱ ነው።

ህዝቡ በንዴት በመውጣት ወያኔ ሌባ አስገደልከን ውረድልን በማለት የመንግስት መስርያ ቤቶች በዲንጋይ እየደበደበ ነው

Via: Tilaye Tarekegn ZE Ethiopia

ይህ የወልዲያ ህዙብ
ብሶት የወለደው ነው
አቶ ንጉሴ ጥላሁን ይውቀው


በወልዲያ እና መቀለ ከነማ ደጋፊዎች መካከል
የተፈጠረው ግጭት ቀስ በቀስ ወደ ህዝባዊ አመፅና ተቃውሞ ብሎም ወደ ሁከትና ብጥብጥ እየተቀየረና ከቁጥጥር ውጪ እየወጣ ይገኛል፡፡ ወልዲያ Woldiya
Seyoum Teshome