መርህ አልባው ኢዜማ በሻይ ቡና ፕሮግራም ላይ ዳግም ከሠመች ምርጫ ቦርድን ምርጫዉን የማራዘም አለማራዘም ጉዳይ ምን አገባው?

መርህ አልባው ኢዜማ በሻይ ቡና ፕሮግራም ላይ ዳግም ከሠመች
ምርጫ ቦርድን ምርጫዉን የማራዘም አለማራዘም ጉዳይ ምን አገባው?
ኢዜማ በአማራ ህዝብ ደም የተጨማለቀ እጁን በየቦታው አስገብቶዋል የምንለው በምክንያት ነው::


ኢዜማ Oromophobic ነው!!!!

ድሮስ ኢዜማ ከኦሮሚያ ሌላ ምን ጉዳይ፣ ኦሮሞን ነቅሎ ኦሮሚያን ከመዝረፍ ሌላ ምን አጀንዳ፣ አለው?

የኦሮሞን ማንነት አጥፍቶ ኦሮሚያን ከማጥፋት ሌላ ምን ቅድሚያ የሚሰጠው ፖለቲካ አለው?

መሪያቸው ብርሃኑ ነጋስ የፖለቲካ ትግል የጀመረው ኢትዮጵያን ከኦሮሞ ለመታደግ እንደሆነ በራሱ ቃል፣ በመጽሓፉ ውስጥ፣ ግልጥ አድርጎም አልነበር?

ዘረኛ ሁላ!!! ደሞ፣ ‘ዜግነት’ ምናምን ይላሉ–እንዲህ በግልጽ በአንድ ብሔር–በራሳቸው አባባል በአንድ ‘ዘር’–ላይ ያነጣጠረ የጥላቻ አጀንዳ ይዘው እየተንቀሳቀሱ!!!!


ላልፉት 130 ዓመታት ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በተለያዩ ጊዜያት ወደ ሲዳማ የገቡ ሰዎች መኖራቸው እና በጊዜ ሂደትም ተላምደው እና ወደው እዚሁ ለመኖር ውስነው መቅረታቸው ይታወቃል። ለነዚህ ሰዎች ወደ ሲዳማ መፍለስ ምክንያቱ ተፈጥሯዊው ወይንም ሰው ሰራሽ ሊሆን ይችላል።ነገር ግን እዛ ያጡት ሲዳማ ውስጥ ያገኙት ነገር ለመኖሩ ምንም ጥርጥር የለውም።

የእራሱን አከባቢ ትቶ በመውጣት ወደ ሌላው አከባቢ ሄዶ በመኖር የማይታወቀው ሲዳማ፡ ወደ እርሱ የሚመጡትን ግን እጅ ስሞ ተቀብሎ ሀብቱን አካፍሎ እንደሚያኖር ይታወቃል። የ27 ዓመት እድሜ ያለው ህገመንግስት “የትኛውም ዜጋ ተዟዙሮ የመስራት መብት አለው” ከማለቱ 100 ዓመት በፊት እንኳን ሲዳማ ይህን ህግ ያከበረ ብሄር ነው።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመጣው በሲዳማ የማማረር ፥የሲዳማን ከተሞች ካላስተዳደርን ሞተን እንገኛለን ማለት፥እጅህን ስሞ የተቀበለህን ህዝብ መናቅ(የበላህበትን ወጪት ሰባሪነት) እና ውለታ ቢስ መሆንህን ያሳየ ነው።

ሲዳማ በድሎኛል ብለህ ካሰብክ ወደ መጣህበት መመለስ ነው። ወደ መጣህበት የማትመለሰው ደግሞ እዛ የማታገኘው እዚህ ያገኘኸው ጥቅም ስላለ ነው። ስለዚህ ከሲዳማ የምትፈልገው ጥቅም ካለ ደግሞ ሲዳማን አክብረህ እና ሲዳማን መስለህ መኖር ይጠበቅብሀል።

“ሲዳማን ጠልቶ የሲዳማን ሀብት መጋጥ አብቅቶለታል!!”

ማሳንቱ ሽመልስ