“ሌሎችን እንዳላስቀይም አካሄድ ተከትዬ ልስጥ ብዬ ነው እንጅ ማንኛውም መረጃ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ ” እንጂነር ስመኝ ከመሞታቸው አንድ ቀን በፊት

#ሌሎችን_እንዳላስቀይም አካሄድ ተከትዬ ልስጥ ብዬ ነው እንጅ ማንኛውም መረጃ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ ” እንጂነር ስመኝ ከመሞታቸው አንድ ቀን በፊት ለቢቢሲ የአማረኛ ጋዜጠኛ የተናገሩት። የእኔ ጥያቄ ያለ መንግስት ፈቃድ መግለጫ መስጠት የማይፈቀድለት ሰው እንዴት የግል ጠባቂ የለውም?

የሜቲክ ሃላፊ የነበረው ጄኔራል ክንፈ የኢትዮጵያ መብራት ሃይል አዜብ አስናቀ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ቦርድ ሰብሳቢ
ደብረጽዮን እንደጲላጦስ ከደሙ ንጹህ ነኝ እንዳትሉ ሰጋሁ

Intala goota Oromoo #Abdisa_Aagaa fi PMNO Dr Lammaa Magarsaa -Washington DC,USA


Akkatti qubeeysu hooggantoonni opdo