ልደቱ አያለው የተከሰሰበት አዋጅ ልደቱን አያስጠይቀውም።

ልደቱ አያለው የተከሰሰበት አዋጅ ልደቱን አያስጠይቀውም። አንቀጽ 23 (2) በግልጽ መሸጋገርያ ጊዜ ይሰጣል።
ኤጭ አሁን ወንጀል ከታጣ መልቀቁ መሻሉን ማመዛዘን የማይችል ደነዝ ብቻ።

የሀጫሉን ነገር እንዲህ እንደተራ የምንላቀቀው ጉዳይ አይደለም። በጥይት የተመታ ከሆነ በጥይት የተበሳው ልብሱን አሳዩን (ለምን ልብሱን ለቤተሰብ ላለመስጠት ተፈለገ?)

 
 
 
 
 

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.