ልዩ የእፍታ ዝግጅት: በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ

ልዩ የእፍታ ዝግጅት: በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ

ልዩ የእፍታ ዝግጅት

በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ከፍተኛ ባለስልጣናት የተካተቱበት የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሀገሪቱ ያሉትን ችግሮች ይፈታል የተባለ አዲስ እቅድ አወጣ። የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ ያወጣውን አዲስ እቅድ በተመለከተ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሲራጅ ፈርጌሳ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የጸጥታ ሃይሎች ከእንግዲህ የሚካሄዱ ህገ ወጥ ሰልፎችን ለማስቆም እንዲችሉ መመሪያ ተሰጥቷቸዋል። እስካሁን ለጠፋ ህይወትና ንብረት የሚጠየቁና ለሕግ የሚቀርቡ አካላት እንደሚኖሩም አቶ ሲራጅ ገልጸዋል። ዜጎች በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚያካሂዱት አመጽ እንዲቆም ይደረጋልም ብለዋል።


ESAT NEWS AMSTERDAM
NOVEMBER 10-2017 ዕለተ አርብ
ዜናውን ጋዜጠኛ አገኝሁ ጌታቸው እንዲህ ያቀርበዋል