ህወሓቶች ሐምሌ 21-2010 ዓ.ም ሰልፍ ጠርተዋል፡፡ ይህን ሰልፍ የኤርትራ ቴሌቭዢን በቀጥታ እንዲያስተላልፍላቸው ለሀገሪቱ ኢምባሲ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡

ህወሓቶች ሐምሌ 21-2010 ዓ.ም ሰልፍ ጠርተዋል፡፡ ይህን ሰልፍ  የኤርትራ ቴሌቭዢን በቀጥታ እንዲያስተላልፍላቸው ለሀገሪቱ ኢምባሲ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡

በህገ መንግስቱ አንቀፅ 51 መሠረት የሀገሪቱን የውጪ ግንኙነት ፖሊሲ የመወሰንና የማስፈፀም ስልጣን የፌደራሉ መንግስት ነው፡፡ በአንቀፅ 50 መሠረት ደግሞ የክልል መንግስታት ለፌደራሉ መንግስት የተሰጠውን ስልጣን የማክበር ግዴታ አለባቸው፡

የትግራይ ክልላዊ መንግስት ግን ለፌደራሉ መንግስት የተሰጠውን ስልጣን በመጣስ ከኤርትራ መንግስት ጋር በቀጥታ ግንኙነት እያደረገ ይገኛል፡፡

#ህወሓቶች, July 21/2010, 21/2010 The queue in the and. He said, ” I have told you to live in this world #eritrea _ Eritrea.

The Government of the constitution is a government that has been given to the power of the government and the government of Ethiopia. It is a duty to those who have been given the power of the government and the government to be able to give the government to the

The Government of tigray regional government is still having a connection with the government of tigray regional government