ለዚህ ውርደት በኢትዮጲያ ፕረስ ድርጅት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች?

ለዚህ ውርደት በኢትዮጲያ ፕረስ ድርጅት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች?

– የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ እሳት ጎርሶ እሳት ልሶ መንግስት የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ መግለጫ ያወጣል
– የብሮድካስት ባለስልጣን ዛሬ አስፈሪ ማስጠንቀቂያ ይሰጥና ቀጥሎም ይዘጋዋል- የመንግስት እና የገዚው ፓርቲ ሚዲያዎች ሰፊ ግዜ ሰጥተው ይኮኒኑታል፤ የሚያወግዙ ሰዎችን በጎዳና እና በስቱዲዮ አነጋግረው ያሰራጫሉ
ስቀልድ ነው ;
ፈጣሪ እኮ አለ!! የነሱን ቅጥፈት እና ሴራ ውሎ ሳያድር አጋለጠባቸው።

የፕርስ ድርጅት የለጠፈውን ጥቅላይ ሚኒስትሩን የሚያዋርድ ፎቶሾፕ Screenshot ላለመለጠፍ ወስኛለሁ። እናንተም ባትለጥፉ እመክራለሁ።

Waan kana duubaan diraamaan wayii jiraachuu mala.

Abiy ba’aan kunii itii hingodhane’i

በኢትዮጲያ ፕረስ ድርጅት